ከ«ንግሥት ኤልሣቤጥ ዳግማዊት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 10፦ መስመር፡ 10፦


[[መደብ:ዩናይትድ ኪንግደም]]
[[መደብ:ዩናይትድ ኪንግደም]]
[[መደብ:መሪዎች]]
[[መደብ:የአውሮፓ መሪዎች]]

እትም በ21:02, 7 ኦክቶበር 2017

ንግሥት ኤልዛቤት ዳግማዊትዩናይትድ ኪንግደም ንግሥት ናቸው።

እንዲሁም የ15 ሌሎች አገራት ንግሥት ናቸው፣ እነርሱም ካናዳአውስትራሊያኒው ዚላንድጃማይካባርቤዶስባሃማስግረነይዳፓፑዋ ኒው ጊኒየሰሎሞን ደሴቶችቱቫሉሰይንት ሉሻሰይንት ቪንሰንትና ዘ ግረነዲንዝቤሊዝአንቲጋና ባርቡዳ፣ እና ሰይንት ኪትስና ኒቨስ ናቸው።

ባለፈው እሑድ ለንደን ውስጥ በቴምስ ወንዝ ላይ ከአንድ ሺሕ በላይ መርከቦችና ጀልባዎች የተሳተፉበት የንግሥት ኤልዛቤት ዳግማዊት 60ኛ ዓመት የአልማዝ የንግሥ በዓል አከባበር ተደርጓል። አሥራ አራት ድልድዮችን ያቋረጠው ይኼው የ12.1 ኪሎ ሜትር የቴምስ ወንዝ ላይ ጉዞ ንግሥቲቷን፣ የንጉሣውያን ቤተሰቦችንና ሌሎች ባለሥልጣናትን ያሳተፈ ሲሆን፣ በቴምስ ወንዝ ዳርቻዎች ላይ 1.2 ሚሊዮን ሰዎች በአካል ተገኝተው ተመልክተውታል። ይህ ክብረ በዓል በቢቢሲ፣ በስካይ ኒውስና በሌሎች ዓለም አቀፍ ቻናሎች በቀጥታ ከመተላለፉም በላይ፣ በጊነስ የዓለም ሪከርዶች መዝገብ ከፍተኛውን ሥፍራ መያዙ ተነግሮለታል።

እንግሊዝ ጦር ኃይል ጠቅላይ አዛዥ የሆኑት ንግሥት ኤልዛቤት የ87 ዓመት አዛውንት ናቸው።