ከ«እንስሳ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
1,029 bytes added ፣ ከ3 ዓመታት በፊት
በ[[ሥነ ሕይወት]] ጥናት ዘንድ፣ እንስሳ አንድ የሕይወት ስፍን ሲሆን 34 ክፍለስፍኖች በውስጡ ይመደባሉ። ከነዚህም መካከል፣ ብዙዎቹ ጥቃቅን ትሎች ወይም ትል መሳይ አይነቶች ናቸው።
 
# [[ሰፍነግ]] Porifera 7700 ዝርዮች (የ[[ባሕር]] እንስሳ)
# [[ዝርግ ቀዲም]] Placozoa 1 ዝርያ (የባሕር [[ደቂቅ ዘአካል]])
# [[ሚዶ ማርመላታ]] Ctenophora 150 ዝርዮች (የባሕር እንስሳ)
# [[የዛጎል ድንጋይ ክፍለስፍን]] Cnidaria 11,000 ዝርዮች (የባሕር እንስሶች፣ [[ማርመላታ ዓሳ]] ያጠቅልላል)
# [[ሆድ የለሽ]] Xenacoelomorpha 100 ዝርዮች (የባሕር ደቂቅ ዘአካል)
# [[ቀጥታ ዋናተኛ]] Orthonectida 26 ዝርዮች (የባሕር ደቂቅ ዘአካል፤ የዛጎል ለበስ፣ የሶህ ለበስ ወይም የትል ተውሳክ ነው)
# [[ጥፍጥፍ ትል]] Platyhelminthes 25,000 ዝርዮች (የውሃ ወይም የተውሳክ ትል እንደ [[ኮሶ]])
# [[ሽፋሽፍታም ትል]] Gastrotricha 690 ዝርዮች (የባሕር ደቂቅ ዘአካል)
# [[ሽክርክር እንስሳ]] Rotifera 2000 (የባሕር ደቂቅ ዘአካል)
# [[እሾህ-ራስ ትል]] Acanthocephala 1100 (ደቂቅ ዘአካል፣ በተለይ የሸርጣንና የሸርጣን-በል [[ዳክዬ]] ሆድ ተውሳክ)
# [[መንጋጭላ ትል]] Gnathostomulida 100 (የባሕር ደቂቅ ዘአካል)
# [[ጥቃቅን መንጋጭላ ትል]] Micrognathozoa 1 (በ[[ግሪንላንድ]] የተገኘ ደቂቅ ዘአካል)
# [[ፍላጻ ትል]] Chaetognatha 100 (ትንሽ የባሕር ትል)
# [[የጐርምጥ ተውሳክ]] Cycliophora 3 (በ[[ጐርምጥ]] አፍ ዙሪያ ተቀምጦ ትርፍ ምግቡን የሚበላ)
# [[የመሬት ትል ክፍለስፍን]] Annelida 17,000 (የባሕርና የምድር፣ [[አልቅት]] ያጠቅልላል)
# [[የስምንት-እግር ኩላሊት ተውሳክ]] Rhombozoa 100 (በ[[ስምንት-እግር]] ኩላሊት ውስጥ የሚገኝ)
# [[ጥብጣብ ትል]] Nemertea 1200 (የባሕር ትል)
# [[ኮቴ ትል]] Phoronida 11 (ትንሽ የባሕር እንስሳ)
# [[የፋኖስ ዛጎል]] Brachiopoda 300-500
# [[ዛጎል ለበስ]] Mollusca 112,000
# [[ኦቾሎኒ ትል]] Sipuncula 144-320
8,739

edits

Navigation menu