ከ«እንስሳ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
መስመር፡ 23፦ መስመር፡ 23፦
# [[ጥብጣብ ትል]] Nemertea 1200 (የባሕር ትል)
# [[ጥብጣብ ትል]] Nemertea 1200 (የባሕር ትል)
# [[ኮቴ ትል]] Phoronida 11 (ትንሽ የባሕር እንስሳ)
# [[ኮቴ ትል]] Phoronida 11 (ትንሽ የባሕር እንስሳ)
# [[የፋኖስ ዛጎል]] Brachiopoda 300-500
# [[የፋኖስ ዛጎል]] Brachiopoda 300-500 (ትንሽ የባሕር እንስሳ)
# [[ዛጎል ለበስ]] Mollusca 112,000
# [[ዛጎል ለበስ]] Mollusca 112,000 (ባሕርና ምድር፤ [[ቀንድ አውጣ]]፣ [[ስምንት-እግር]]፣ [[ኦይስተር]] ወዘት.)
# [[ኦቾሎኒ ትል]] Sipuncula 144-320
# [[ኦቾሎኒ ትል]] Sipuncula 144-320 (የባሕር ትል)
# [[ዋንጫ ትል]] Entoprocta 150
# [[ዋንጫ ትል]] Entoprocta 150 (የባሕር ደቂቅ ዘአካል)
# [[ሳርንስት እንስሳ]] Bryozoa 5000
# [[ሳርንስት እንስሳ]] Bryozoa 5000 (የባሕር ደቂቅ ዘአካል)
# [[የጭቃ ደራጎን]] Kinorhyncha 150
# [[የጭቃ ደራጎን]] Kinorhyncha 150 (የባሕር ወለል ደቂቅ ዘአካል)
# [[ጥርግ ራስ]] Loricifera 122
# [[ጥርግ ራስ]] Loricifera 122 (የባሕር ወለል ደቂቅ ዘአካል)
# [[ቁላ ትል]] Priapulida 20
# [[ቁላ ትል]] Priapulida 20 (የባሕር ትል)
# [[ጭራ ትል]] Nematomorpha 320
# [[ጭራ ትል]] Nematomorpha 320
# [[ወስፋት]] Nematoda 25,000-1,000,000
# [[ወስፋት]] Nematoda 25,000-1,000,000

እትም በ16:39, 29 ኦክቶበር 2017

እንስሳ የሕያው ነገር አይነት ሆኖ የሚያድገው ከብርሃን አማካይነት እንደ አትክልት ሳይሆን ከመብላት ነው።

ስነ ሕይወታዊ ክፍፍሎች

ሥነ ሕይወት ጥናት ዘንድ፣ እንስሳ አንድ የሕይወት ስፍን ሲሆን 34 ክፍለስፍኖች በውስጡ ይመደባሉ። ከነዚህም መካከል፣ ብዙዎቹ ጥቃቅን ትሎች ወይም ትል መሳይ አይነቶች ናቸው።

  1. ሰፍነግ Porifera 7700 ዝርዮች (የባሕር እንስሳ)
  2. ዝርግ ቀዲም Placozoa 1 ዝርያ (የባሕር ደቂቅ ዘአካል)
  3. ሚዶ ማርመላታ Ctenophora 150 ዝርዮች (የባሕር እንስሳ)
  4. የዛጎል ድንጋይ ክፍለስፍን Cnidaria 11,000 ዝርዮች (የባሕር እንስሶች፣ ማርመላታ ዓሳ ያጠቅልላል)
  5. ሆድ የለሽ Xenacoelomorpha 100 ዝርዮች (የባሕር ደቂቅ ዘአካል)
  6. ቀጥታ ዋናተኛ Orthonectida 26 ዝርዮች (የባሕር ደቂቅ ዘአካል፤ የዛጎል ለበስ፣ የሶህ ለበስ ወይም የትል ተውሳክ ነው)
  7. ጥፍጥፍ ትል Platyhelminthes 25,000 ዝርዮች (የውሃ ወይም የተውሳክ ትል እንደ ኮሶ)
  8. ሽፋሽፍታም ትል Gastrotricha 690 ዝርዮች (የባሕር ደቂቅ ዘአካል)
  9. ሽክርክር እንስሳ Rotifera 2000 (የባሕር ደቂቅ ዘአካል)
  10. እሾህ-ራስ ትል Acanthocephala 1100 (ደቂቅ ዘአካል፣ በተለይ የሸርጣንና የሸርጣን-በል ዳክዬ ሆድ ተውሳክ)
  11. መንጋጭላ ትል Gnathostomulida 100 (የባሕር ደቂቅ ዘአካል)
  12. ጥቃቅን መንጋጭላ ትል Micrognathozoa 1 (በግሪንላንድ የተገኘ ደቂቅ ዘአካል)
  13. ፍላጻ ትል Chaetognatha 100 (ትንሽ የባሕር ትል)
  14. የጐርምጥ ተውሳክ Cycliophora 3 (በጐርምጥ አፍ ዙሪያ ተቀምጦ ትርፍ ምግቡን የሚበላ)
  15. የመሬት ትል ክፍለስፍን Annelida 17,000 (የባሕርና የምድር፣ አልቅት ያጠቅልላል)
  16. የስምንት-እግር ኩላሊት ተውሳክ Rhombozoa 100 (በስምንት-እግር ኩላሊት ውስጥ የሚገኝ)
  17. ጥብጣብ ትል Nemertea 1200 (የባሕር ትል)
  18. ኮቴ ትል Phoronida 11 (ትንሽ የባሕር እንስሳ)
  19. የፋኖስ ዛጎል Brachiopoda 300-500 (ትንሽ የባሕር እንስሳ)
  20. ዛጎል ለበስ Mollusca 112,000 (ባሕርና ምድር፤ ቀንድ አውጣስምንት-እግርኦይስተር ወዘት.)
  21. ኦቾሎኒ ትል Sipuncula 144-320 (የባሕር ትል)
  22. ዋንጫ ትል Entoprocta 150 (የባሕር ደቂቅ ዘአካል)
  23. ሳርንስት እንስሳ Bryozoa 5000 (የባሕር ደቂቅ ዘአካል)
  24. የጭቃ ደራጎን Kinorhyncha 150 (የባሕር ወለል ደቂቅ ዘአካል)
  25. ጥርግ ራስ Loricifera 122 (የባሕር ወለል ደቂቅ ዘአካል)
  26. ቁላ ትል Priapulida 20 (የባሕር ትል)
  27. ጭራ ትል Nematomorpha 320
  28. ወስፋት Nematoda 25,000-1,000,000
  29. ወላንሳ ትል Onychophora 200
  30. የውሃ ድብ Tardigrada 1000
  31. ጋጥመ-ብዙ Arthropoda 1,200,000
  32. ሾህ ለበስ Echinodermata 7000
  33. የበሉጥ ዘር ትል Hemichordata 100
  34. አምደስጌ Chordata 100,000