ከ«ሻይ ቅጠል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 2፦ መስመር፡ 2፦
[[File:Camellia sinensis MHNT.BOT.2016.12.24.jpg|thumb|''Camellia sinensis'']]
[[File:Camellia sinensis MHNT.BOT.2016.12.24.jpg|thumb|''Camellia sinensis'']]


'''ሻይ ቅጠል''' ወይንም «ካሜሊያ ሲኔንሲስ» በመባል የሚጠራው ችግኝ [[ሻይ]] ለማዘጋጀት የሚጠቅም እና ዓመቱን ሙሉ የሚለመልም ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኝውም በ[[ቻይና]] እና በ[[ህንድ]] ነው። የሻይ ቅጠል ወፍራም ሲሆን ቀለሙ ደግሞ የጥቁር አርንጓዴ ነዉ። የሻይ ችግኝ [[ነጭ]] እና [[ሮዝ]] [[አበባ]]ም አለው። ይህም አበባ ሽቶ ለመስራት ያገለግላል። በ[[ምድር|አለማችን]] ላይ ከ200 የበለጡ የሻይ ችግኝ ዘሮች ይገኛሉ።
'''ሻይ ቅጠል''' ወይንም «ካሜሊያ ሲኔንሲስ» በመባል የሚጠራው ችግኝ [[ሻይ]] ለማዘጋጀት የሚጠቅም እና ዓመቱን ሙሉ የሚለመልም ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘውም በ[[ቻይና]] እና በ[[ህንድ]] ነው። የሻይ ቅጠል ወፍራም ሲሆን ቀለሙ ደግሞ የጥቁር አርንጓዴ ነው። የሻይ ችግኝ [[ነጭ]] እና [[ሮዝ]] [[አበባ]]ም አለው። ይህም አበባ ሽቶ ለመስራት ያገለግላል። በ[[ምድር|አለማችን]] ላይ ከ200 የበለጡ የሻይ ችግኝ ዘሮች ይገኛሉ።


{{መዋቅር}}
{{መዋቅር}}

በ02:48, 1 ጃንዩዌሪ 2018 የታተመው ያሁኑኑ እትም

የሻይ ቅጠል
Camellia sinensis

ሻይ ቅጠል ወይንም «ካሜሊያ ሲኔንሲስ» በመባል የሚጠራው ችግኝ ሻይ ለማዘጋጀት የሚጠቅም እና ዓመቱን ሙሉ የሚለመልም ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘውም በቻይና እና በህንድ ነው። የሻይ ቅጠል ወፍራም ሲሆን ቀለሙ ደግሞ የጥቁር አርንጓዴ ነው። የሻይ ችግኝ ነጭ እና ሮዝ አበባም አለው። ይህም አበባ ሽቶ ለመስራት ያገለግላል። በአለማችን ላይ ከ200 የበለጡ የሻይ ችግኝ ዘሮች ይገኛሉ።