ከ«ኡርዱ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
ጥNo edit summary |
||
መስመር፡ 1፦ | መስመር፡ 1፦ | ||
'''ኡርዱ''' ('''اُردُو''') በ[[ህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሰብ]] በተለይ በ[[ፓኪስታን]] አገር የሚገኝ ቋንቋ ነው። |
'''ኡርዱ''' ('''اُردُو''') በ[[ህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሰብ]] በተለይ በ[[ፓኪስታን]] አገር የሚገኝ ቋንቋ ነው። |
||
በ[[ሕንድ]] ከሚገኘው ከ[[ህንዲ]] ቋንቋ በድምጽ የማይለይ ሲሆን፣ የሚለያዩ በጽህፈት ነው። ኡርዱ የሚጻፈው በ[[አረብኛ |
በ[[ሕንድ]] ከሚገኘው ከ[[ህንዲ]] ቋንቋ በድምጽ የማይለይ ሲሆን፣ የሚለያዩ በጽህፈት ነው። ኡርዱ የሚጻፈው በ[[አረብኛ ጽሕፈት]] ሲሆን ህንዲ ግን በ[[ዴቫናጋሪ ጽሕፈት]] ይጻፋል። እንዲያውም ኡርዱና ህንዲ አንድ ቋንቋ «[[ሂንዱስታኒ]]» ናቸው። |
||
[[ስዕል:Urdu official-language areas.png |thumb|300px|ኡርዱ ይፋዊ ኹኔታ ያለባቸው ቦታዎች (ብርቱካን)]] |
[[ስዕል:Urdu official-language areas.png |thumb|300px|ኡርዱ ይፋዊ ኹኔታ ያለባቸው ቦታዎች (ብርቱካን)]] |
እትም በ17:17, 6 ጃንዩዌሪ 2018
ኡርዱ (اُردُو) በህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሰብ በተለይ በፓኪስታን አገር የሚገኝ ቋንቋ ነው።
በሕንድ ከሚገኘው ከህንዲ ቋንቋ በድምጽ የማይለይ ሲሆን፣ የሚለያዩ በጽህፈት ነው። ኡርዱ የሚጻፈው በአረብኛ ጽሕፈት ሲሆን ህንዲ ግን በዴቫናጋሪ ጽሕፈት ይጻፋል። እንዲያውም ኡርዱና ህንዲ አንድ ቋንቋ «ሂንዱስታኒ» ናቸው።