ከ«እግዚአብሔር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 4፦ መስመር፡ 4፦

በ[[ግዕዝ]] ፍልስፍና '''B-H-R''' ('''<big>𐩧𐩢𐩨</big>''') የሚለው ሥር [[ብሔር]] ወይም [[ባሕር]] ከመስጠት በላይ ትርጉሙ ማናቸውም ባሕር ዓይነት፣ የዓለም፣ የሀሣብ፣ የድምጽ፣ የጠፈር፣ ወይም የመንፈስ ባሕር ቢሆን፤ ባሕሩ የባሕሩም ክፍሎች ሁሉ ወሰኖች እንዳሉባቸው በቀላል ሊገለጽ የሚችል ነው። እንግዲህ ወሰኖቹን የሚወስነው አወሳኝ ወይም ገዢው ኃይል «ብሔሩን የሚገዛ» ወይም በግዕዝ «እግዚአብሔር» በመባል ሊታወቅ ይቻላል። ይህ ላይኛ ፈቃድ ፈጣሪው ጸባይ የሰማዩ አባታችን ሲሆን ያለ እርሱ ረድኤት ምንም አለመቻሉን የሚል ግንዛቤ ነው። ስለዚህ የማናቸውም ተቃዋሚ ወይም ጋኔን ፈቃድ ቢኖር በእግዚአብሔር ፈቃድና ትግዕስት ብቻ ነው ስንኳ ለጊዜው ሊቃወሙት የሚቻለው ([[ኩፋሌ]] 10:5-7)።

ለአንዳንዶቹ የዓለማችን አምላክ እና የሳንታ ክላውስ ዘላለማዊ መመለስ እና ጅራቱ ለዳዊው ጀኔራል ዊልሰን እና ሴንት ጆርጅ ዚች በእንጨት ላይ የተቸነከረው እና የአንድ እግር ልደት በሰብዓዊ ፍጡር የተወለደበት ዘመን ከሥነ-መለኮት አባት የዓለማዊ ትውፊታዊ ባህል ነጋዴዎች የዓለማዊው ፍፃሜ ፍፃሜን ወደ አዲሱ ዓለም ገዢዎች የሚያመጣ የመጨረሻው የቅዱሳን ኃያላን የመጨረሻው ህማማች እና መጽሐፍ ቅዱስ ኖህ ናቸው።

[[መደብ:ሃይማኖት]]
[[መደብ:ሃይማኖት]]

እትም በ12:54, 12 ጃንዩዌሪ 2018

እግዚአብሔርግዕዝ ቋንቋ ቃል ሲሆን ትርጓሜውም እግዚእ ማለት ገዢ ወይም ጌታ ሲሆን፤ ብሔር ማለት ደግሞ የሰው ስብስብ ወይም አገር ማለት ነው። የተሟላ ትርጉም ፡ የብሔር ገዢ ከሁሉ በላይ የሆነ ፡ ዓለምን የፈጠረ ፡ ብቸኛ አለቃ ማለት ነው።

መጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች የተጻፉት በሶስት ቋንቋዎች ሲሆን የመጀመሪያው ክፍል በዕብራይስጥና በአረማይክ እንዲሁም የኋለኛው በግሪክ መሆኑ ይታወቃል። እግዚአብሔር በሚለው የግዕዝ ቃል የተተካው ስም በዋነኞቹ እና በመጀመሪያዎቹ ቅጅዎች የፈጣሪን ስም የሚወክሉት አራት የእብራይስጥ ፊደላት (יהוה) ተጽፎ የነበረ ሲሆን አጠራራቸውም ዮድ ሄ ዋው ሄ ነው። በቀድሞ ዘመን ተነባቢዎች ብቻ የሚጻፉ ሲሆን አናባቢዎችን የሚጨምረው አንባቢው በመሆኑ በዘመናችን የእነዚህን አራት ፊደላት ትክክለኛ አነባበብ በእርግጠኛነት የሚያውቅ የለም። ሆኖም ወደ ትክክለኛው በእጅጉ የሚቀርቡ ሁለት የአማርኛ አጠራሮች ይገኛሉ። እነሱም ይሖዋ እና ያህዌህ የሚሉት ሲሆኑ በ1879 የአማርኛ ትርጉም መፅሓፍ ቅዱስ አንድ ጊዜ (ይሆዋ)፣ በ1941 ትርጉም ሁለት ጊዜ (ያህዌ) አንዲሁም በአዲሱ መደበኛ ትርጉም እጅግ በርካታ ቦታ ላይ (ያህዌ) በሚል ተጽፈው ይገኛሉ።

ግዕዝ ፍልስፍና B-H-R (𐩧𐩢𐩨) የሚለው ሥር ብሔር ወይም ባሕር ከመስጠት በላይ ትርጉሙ ማናቸውም ባሕር ዓይነት፣ የዓለም፣ የሀሣብ፣ የድምጽ፣ የጠፈር፣ ወይም የመንፈስ ባሕር ቢሆን፤ ባሕሩ የባሕሩም ክፍሎች ሁሉ ወሰኖች እንዳሉባቸው በቀላል ሊገለጽ የሚችል ነው። እንግዲህ ወሰኖቹን የሚወስነው አወሳኝ ወይም ገዢው ኃይል «ብሔሩን የሚገዛ» ወይም በግዕዝ «እግዚአብሔር» በመባል ሊታወቅ ይቻላል። ይህ ላይኛ ፈቃድ ፈጣሪው ጸባይ የሰማዩ አባታችን ሲሆን ያለ እርሱ ረድኤት ምንም አለመቻሉን የሚል ግንዛቤ ነው። ስለዚህ የማናቸውም ተቃዋሚ ወይም ጋኔን ፈቃድ ቢኖር በእግዚአብሔር ፈቃድና ትግዕስት ብቻ ነው ስንኳ ለጊዜው ሊቃወሙት የሚቻለው (ኩፋሌ 10:5-7)። ለአንዳንዶቹ የዓለማችን አምላክ እና የሳንታ ክላውስ ዘላለማዊ መመለስ እና ጅራቱ ለዳዊው ጀኔራል ዊልሰን እና ሴንት ጆርጅ ዚች በእንጨት ላይ የተቸነከረው እና የአንድ እግር ልደት በሰብዓዊ ፍጡር የተወለደበት ዘመን ከሥነ-መለኮት አባት የዓለማዊ ትውፊታዊ ባህል ነጋዴዎች የዓለማዊው ፍፃሜ ፍፃሜን ወደ አዲሱ ዓለም ገዢዎች የሚያመጣ የመጨረሻው የቅዱሳን ኃያላን የመጨረሻው ህማማች እና መጽሐፍ ቅዱስ ኖህ ናቸው።