ከ«ሚስማር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ሚስማር''' በተለይም እንጨት ነክ በሆነ የግንባታ ስራ ውስጥ ለቤት እና አጥር መስሪያነት የ...»
 
Bot-assisted disambiguation: ቤት - Changed link(s) to መኖርያ ቤት
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''ሚስማር''' በተለይም [[እንጨት]] ነክ በሆነ የ[[ግንባታ]] ስራ ውስጥ ለ[[ቤት]] እና [[አጥር]] መስሪያነት የሚያገለግል ሹል ብረት ነው። ይህ ብረት ለ[[ማገር]]፣ [[ጠርብ]]፣ [[አውራጅ]] ወይንም ሌላ የመዋቅር አይነቶች ማያያዣነት ያገለግላል። ይህ መሳሪያ በ[[መዶሻ]] ወይንም [[መርቴሎ]] እየተመታ መዋቅሮቹ ውስጥ እንዲገባ ይደረጋል።
'''ሚስማር''' በተለይም [[እንጨት]] ነክ በሆነ የ[[ግንባታ]] ስራ ውስጥ ለ[[መኖርያ ቤት|ቤት]] እና [[አጥር]] መስሪያነት የሚያገለግል ሹል ብረት ነው። ይህ ብረት ለ[[ማገር]]፣ [[ጠርብ]]፣ [[አውራጅ]] ወይንም ሌላ የመዋቅር አይነቶች ማያያዣነት ያገለግላል። ይህ መሳሪያ በ[[መዶሻ]] ወይንም [[መርቴሎ]] እየተመታ መዋቅሮቹ ውስጥ እንዲገባ ይደረጋል።





እትም በ20:44, 4 ፌብሩዌሪ 2018

ሚስማር በተለይም እንጨት ነክ በሆነ የግንባታ ስራ ውስጥ ለቤት እና አጥር መስሪያነት የሚያገለግል ሹል ብረት ነው። ይህ ብረት ለማገርጠርብአውራጅ ወይንም ሌላ የመዋቅር አይነቶች ማያያዣነት ያገለግላል። ይህ መሳሪያ በመዶሻ ወይንም መርቴሎ እየተመታ መዋቅሮቹ ውስጥ እንዲገባ ይደረጋል።