ከ«አምልኮ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ኩሽ የሴም ወንድም (ውይይት | አስተዋጽኦ) No edit summary |
ጥ wikidata interwiki |
||
መስመር፡ 3፦ | መስመር፡ 3፦ | ||
{{መዋቅር}} |
{{መዋቅር}} |
||
[[Category:ሃይማኖት]] |
[[Category:ሃይማኖት]] |
||
[[cs:Bohoslužba]] |
|||
[[no:Gudstjeneste]] |
|||
[[uk:Богослужіння]] |
እትም በ09:04, 27 ፌብሩዌሪ 2018
አምልኮ (ወይም 'አምልኮት') የሚለው ቃል መለክ ከሚል የግዕዝ ቃል የሚመነጭ ሲሆን የበላይነትን፣ ጌትነትንና ከፍ ያለ ሥልጣንን ያመለክታል። አምልኮም ጌታዬ ሆይ እንደ ማለት ያለ አምላኬ አምላኬ እያሉ መጣራትን መገዛትንና መታዘዝን የመሳሰሉትን ተግባራት ይይዛል። አምልኮ በውስጡ ካዘለው መሰረታዊ ትርጉሞች መካከል መስገድ፣ ውዳሴ መስጠት፣ የበላይ ለሆነ ስልጣን መገዛትን የሚያሳይ ከበሬታ መስጠትና፣ ከፍ ማድረግ ዋነኞቹ ናቸው። መለኮት በባሕርይ የበላይና ገዢነትን ስለሚያመለክት ለሰውና ለፍጡር አይሆንም። ዕብራውያን ኤል ወይም ኤሎሃ የሚሉትን አረቦች አላህ ይላሉ። ሁሉም የመለኮት ሥልጣን ያሳያል። በዚህ መልክ ከሄድን ከፈጣሪ ውጪ የማምክ ተግባር የጣዖት አምልኮ ይባላል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |