ከ«ሚዳቋ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
በሳይንሳዊ ስሙ Sylvicapra grimmia የሚባል የእንስሳ አይነት ነው። ይህ እንስሳ በአፍሪካ አገራት የሚገኝ ሲሆን በኢትዮጵያ ስጋው እንደምግብነት አልፎ አልፎ ይጠቅማል። በተለይ ለ[[አሮስቶ]]።
'''ሚዳቋ''' በሳይንሳዊ ስሙ Sylvicapra grimmia የሚባል የእንስሳ አይነት ነው። ይህ እንስሳ በአፍሪካ አገራት የሚገኝ ሲሆን በኢትዮጵያ ስጋው እንደምግብነት አልፎ አልፎ ይጠቅማል። በተለይ ለ[[አሮስቶ]]።
[[ስዕል:Common_duiker_kenya.jpg|300px|right|thumb| የ[[ኬንያ]] ሚዳቋ]]
[[ስዕል:Common_duiker_kenya.jpg|300px|right|thumb| የ[[ኬንያ]] ሚዳቋ]]

ከኢትዮጵያ ወደ ደቡብ የሚገኘው [[ቆርኬ ሚዳቋ]] ወይም ኢምፓላ (Aepyceros melampus) ሌላ ዝርያ ነው።


{{መዋቅር}}
{{መዋቅር}}

በ22:47, 17 ኤፕሪል 2018 የታተመው ያሁኑኑ እትም

ሚዳቋ በሳይንሳዊ ስሙ Sylvicapra grimmia የሚባል የእንስሳ አይነት ነው። ይህ እንስሳ በአፍሪካ አገራት የሚገኝ ሲሆን በኢትዮጵያ ስጋው እንደምግብነት አልፎ አልፎ ይጠቅማል። በተለይ ለአሮስቶ

ኬንያ ሚዳቋ

ከኢትዮጵያ ወደ ደቡብ የሚገኘው ቆርኬ ሚዳቋ ወይም ኢምፓላ (Aepyceros melampus) ሌላ ዝርያ ነው።