ከ«ሩሲያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 31፦ መስመር፡ 31፦
Russia «ሩሲያ» ወይም ከ[[እንግሊዝኛ]]ው አጠራር «ራሺያ» የሩስኛ ስም «ሮሲያ» ያንጸባርቃሉ። በሀገሩ ዜና መዋዕሎች ዘንድ፣ «[[ሩስ]]» የተባለ የ[[ቫይኪንግ]] ወገን ከ[[ስዊድን]] በ[[ስላቮች]] ለማስተዳደር 830 ዓም ገደማ ተጋበዙ። የዛሬውን [[ኪየቭ]] መቀመጫቸውን አድርገው [[ኪየቫን ሩስ]] የተባለ መንግሥት በ874 ዓም መሠረቱ። በ[[ፊንኛ]] /ርዎጺ/ የሚለው መጠሩያ ማለት ሩስያ ሳይሆን የስዊድን መጠሪያ እስካሁን ነው፤ እንዲሁም ለፊንኛ የተዛመዱት ቋንቋዎች ስዊድንን በተመሳሳይ ስያሜዎች ይሉታል። የስዊድንም [[ባልቲክ ባሕር]] ዳር «ሮስላግን» ይባልነበር፤ የ«ሮስ» ትርጓሜ «መርከብ ቀዛፊዎች» እንደ ሆነ ይታስባል።

ዳሩ ግን ሌሎች ራሻዊ ሊቃውንት ግን የ«ሩስ» ስም ከስዊድን እንደ መጣ አይቀበሉም። በተለይ አንድ የ[[ሳርማትያ]] ወይም [[እስኩቴስ]] ወገን [[ሮክሶላኒ]] ተብሎ ከ100 ዓክልበ. እስከ 350 ዓም ግድም በአካባቦው ይገኝ ነበር። በአንድ አስተሳሰብ የሮክሶላኒ ስም ከ«ሮስ» እና ከ«[[አላኖች]]» ውሑድ ይሆናል። እንዲሁም ከ90 እና 550 ዓም መካከል «ሩጊ» ([[ሩጋውያን]]) የተባለ [[ምሥራቅ ጀርመናዊ]] ወገን ይጠቀስ ነበር፤ በኋላ በኪዬቫን ሩስ ዘመን የሮማይስጥ ሰነዶች ብዙ ጊዜ ለሩስ «ሩጊ» ይሉዋቸው ነበር።
ዳሩ ግን ሌሎች ራሻዊ ሊቃውንት የ«ሩስ» ስም ከስዊድን እንደ መጣ አይቀበሉም። በተለይ አንድ የ[[ሳርማትያ]] ወይም [[እስኩቴስ]] ወገን [[ሮክሶላኒ]] ተብሎ ከ100 ዓክልበ. እስከ 350 ዓም ግድም በአካባቦው ይገኝ ነበር። በአንድ አስተሳሰብ የሮክሶላኒ ስም ከ«ሮስ» እና ከ«[[አላኖች]]» ውሑድ ይሆናል። እንዲሁም ከ90 እና 550 ዓም መካከል «ሩጊ» ([[ሩጋውያን]]) የተባለ [[ምሥራቅ ጀርመናዊ]] ወገን ይጠቀስ ነበር፤ በኋላ በኪዬቫን ሩስ ዘመን የሮማይስጥ ሰነዶች ብዙ ጊዜ ለሩስ «ሩጊ» ይሉዋቸው ነበር።

በ1275 ዓም የ[[ሞስኮ]] ግዛት ተመሠረተ፤ በኋላም [[የሞስኮ ታላቅ መስፍን]] በሌሎቹ ሩስያ ግዛቶች ላዕላይነት አገኘ። እስከ 1714 ዓም ድረስ [[ታላቁ ፕዮትር]] [[የሩስያ ግዛት (1714-1909 ዓ.ም.)]] እስካዋጀ ድረስ፣ መንግሥቱ በሮማይስጥ «ሞስኮቪያ»፣ በእንግሊዝኛም Muscovy /መስኮቪ/ ይባል ነበር። በ[[አማርኛ]] ይህ ስም «መስኮብ» ተጽፎ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ሲቆይ ቋንቋውም ሩስኛ ደግሞ «መስኮብኛ» በመባል ይታወቃል።

እትም በ21:44, 29 ኤፕሪል 2018

የሩሲያ ፌዴሬሽን
Российская Федерация

የሩሲያ ሰንደቅ ዓላማ የሩሲያ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር Госуда́рственный гимн Росси́йской Федера́ции

የሩሲያመገኛ
የሩሲያመገኛ
ዋና ከተማ መስኮብ (ሞስኮ)
ብሔራዊ ቋንቋዎች መስኮብኛ
መንግሥት
ፕሬዚዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
ፕሬዚዳንታዊ ሪፐብሊክ
ቭላዲሚር ፑቲን
ዲሚትሪ ምድቭዬድፍ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
17,075,400 (1ኛ)
13
የሕዝብ ብዛት
የ2017 እ.ኤ.አ. ግምት
 
144,463,451 (9ኛ)
ገንዘብ ሩብል
ሰዓት ክልል UTC +2 እስከ +11
የስልክ መግቢያ +7
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .ru
.su
.рф

ሩሲያ (መስኮብኛРоссия /ሮሲያ/) ወይም የሩሲያ ፌዴሬሽን (መስኮብኛ፦ Российская Федерация /ሮሲስካያ ፍየድየራትሲያ/) በአውሮፓ እና እስያ አህጉሮች ውስጥ የምትገኝ አገር ናት። በ17,075,200 ካሬ ኪ.ሜ. ከዓለም በመሬት ስፋት አንደኛ ስትሆን በሕዝብ ብዛትም ከዓለም ስምንተኛ ናት። ሩስያ ከኖርዌፊንላንድኤስቶኒያሌትላንድ (ላቲቪያ)፣ ሊትዌኒያፖላንድቤላሩስዩክሬንጆርጂያአዘርባይጃንካዛኪስታንየቻይና ሕዝባዊ ሬፑብሊክሞንጎሊያ እና ሰሜን ኮሪያ ጋር ድንበር አላት።

ሩሲያ በጠፈር እና በጦር መሳሪያ ቴክኖሎጂ በጣም የተራቀቀች ናት፡፡

ስም

Russia «ሩሲያ» ወይም ከእንግሊዝኛው አጠራር «ራሺያ» የሩስኛ ስም «ሮሲያ» ያንጸባርቃሉ። በሀገሩ ዜና መዋዕሎች ዘንድ፣ «ሩስ» የተባለ የቫይኪንግ ወገን ከስዊድንስላቮች ለማስተዳደር 830 ዓም ገደማ ተጋበዙ። የዛሬውን ኪየቭ መቀመጫቸውን አድርገው ኪየቫን ሩስ የተባለ መንግሥት በ874 ዓም መሠረቱ። በፊንኛ /ርዎጺ/ የሚለው መጠሩያ ማለት ሩስያ ሳይሆን የስዊድን መጠሪያ እስካሁን ነው፤ እንዲሁም ለፊንኛ የተዛመዱት ቋንቋዎች ስዊድንን በተመሳሳይ ስያሜዎች ይሉታል። የስዊድንም ባልቲክ ባሕር ዳር «ሮስላግን» ይባልነበር፤ የ«ሮስ» ትርጓሜ «መርከብ ቀዛፊዎች» እንደ ሆነ ይታስባል።

ዳሩ ግን ሌሎች ራሻዊ ሊቃውንት የ«ሩስ» ስም ከስዊድን እንደ መጣ አይቀበሉም። በተለይ አንድ የሳርማትያ ወይም እስኩቴስ ወገን ሮክሶላኒ ተብሎ ከ100 ዓክልበ. እስከ 350 ዓም ግድም በአካባቦው ይገኝ ነበር። በአንድ አስተሳሰብ የሮክሶላኒ ስም ከ«ሮስ» እና ከ«አላኖች» ውሑድ ይሆናል። እንዲሁም ከ90 እና 550 ዓም መካከል «ሩጊ» (ሩጋውያን) የተባለ ምሥራቅ ጀርመናዊ ወገን ይጠቀስ ነበር፤ በኋላ በኪዬቫን ሩስ ዘመን የሮማይስጥ ሰነዶች ብዙ ጊዜ ለሩስ «ሩጊ» ይሉዋቸው ነበር።

በ1275 ዓም የሞስኮ ግዛት ተመሠረተ፤ በኋላም የሞስኮ ታላቅ መስፍን በሌሎቹ ሩስያ ግዛቶች ላዕላይነት አገኘ። እስከ 1714 ዓም ድረስ ታላቁ ፕዮትር የሩስያ ግዛት (1714-1909 ዓ.ም.) እስካዋጀ ድረስ፣ መንግሥቱ በሮማይስጥ «ሞስኮቪያ»፣ በእንግሊዝኛም Muscovy /መስኮቪ/ ይባል ነበር። በአማርኛ ይህ ስም «መስኮብ» ተጽፎ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ሲቆይ ቋንቋውም ሩስኛ ደግሞ «መስኮብኛ» በመባል ይታወቃል።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ Category:Russia የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።