ከ«ፈርዖን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''ፈርዖን''' ማለት የ[[ጥንታዊ ግብጽ]] ንጉሥ ነው። ይህ ከ[[ግብጽኛ]] «ፐር-ዓ» ከ«ፐር» (ቤት) እና «ዓ» (ታላቅ) ወይም «ታላቁ ቤት» ደረሰ። ፐር-ዓ መጀመርያ ቤተ መንግሥት ለማመልከት ሲሆን፣ ከ1400 ዓክልበ. በኋላ ንጉሡን ፐር-ዓ ይሉት ጀመር። ሆኖም ከዚያ በፊትም የነገሡት ግብጻዊ ንገሥታት ለምሳሌ በ[[ኦሪት ዘፍጥረት]] በ[[አብርሐም]], በ[[ዮሴፍ]] ወይም በ[[ሙሴ]] ዘመን የነበሩት ነገሥታት ደግሞ «ፈርዖን» ተብለዋል። አሁንም ማናቸውም ግብጻዊ ንጉሥ ከመጀመያው ንጉሣቸው ከ[[ናርመር]] ወይም [[ሜኒስ]] ጀምሮ «ፈርዖን» ይባላል።
'''ፈርዖን''' ማለት የ[[ጥንታዊ ግብጽ]] ንጉሥ ነው። ይህ ከ[[ግብጽኛ]] «ፐር-ዓ» ከ«ፐር» (ቤት) እና «ዓ» (ታላቅ) ወይም «ታላቁ ቤት» ደረሰ። ፐር-ዓ መጀመርያ ቤተ መንግሥት ለማመልከት ሲሆን፣ ከ1400 ዓክልበ. በኋላ ንጉሡን ፐር-ዓ ይሉት ጀመር። ስለዚህ ከዚያ በፊትም የነገሡት ግብጻዊ ንገሥታት ለምሳሌ በ[[ኦሪት ዘፍጥረት]] በ[[አብርሐም]] በ[[ዮሴፍ]] ወይም በ[[ሙሴ]] ዘመን የነበሩት ነገሥታት ደግሞ «ፈርዖን» ተብለዋል። አሁንም ማናቸውም ግብጻዊ ንጉሥ ከመጀመያው ንጉሣቸው ከ[[ናርመር]] ወይም [[ሜኒስ]] ጀምሮ «ፈርዖን» ይባላል።


*ደግሞ ይዩ፦ [[የፈርዖኖች ዝርዝር]]
*ደግሞ ይዩ፦ [[የፈርዖኖች ዝርዝር]]

እትም በ20:36, 25 ሜይ 2018

ፈርዖን ማለት የጥንታዊ ግብጽ ንጉሥ ነው። ይህ ከግብጽኛ «ፐር-ዓ» ከ«ፐር» (ቤት) እና «ዓ» (ታላቅ) ወይም «ታላቁ ቤት» ደረሰ። ፐር-ዓ መጀመርያ ቤተ መንግሥት ለማመልከት ሲሆን፣ ከ1400 ዓክልበ. በኋላ ንጉሡን ፐር-ዓ ይሉት ጀመር። ስለዚህ ከዚያ በፊትም የነገሡት ግብጻዊ ንገሥታት ለምሳሌ በኦሪት ዘፍጥረትአብርሐም፣ በዮሴፍ ወይም በሙሴ ዘመን የነበሩት ነገሥታት ደግሞ «ፈርዖን» ተብለዋል። አሁንም ማናቸውም ግብጻዊ ንጉሥ ከመጀመያው ንጉሣቸው ከናርመር ወይም ሜኒስ ጀምሮ «ፈርዖን» ይባላል።