ከ«አረመኔ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አንድ ለውጥ 335612 ከ2601:646:8F81:6B40:50BD:8CE9:353B:1348 (ውይይት) ገለበጠ
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''አረመኔ''' ማለት ከሰው የተፈጥሮ ባህሪ የተለየ ጨካኝነትን ያመለክታል። ለምሳሊ ያህል [[አዶልፍ ሂትለር]]፣ [[መንግስቱ ኃይለማርያም]] ብዙ ጊዜ ይጠቀሳሉ፡፡ ሂትለር በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠሪ [[አይሁዶች]]ን በግፍ እንደጨፈጨፈ ሁሉ፣ መንግስቱ ኃይለማርያም በበኩሉ በርካታ ኢትዮጵያዊያንን ለሞት የዳረገ፣ በርካታዎችን ለስደት የዳለገ አረመኔ መሪ ነው።
'''አረመኔ''' ማለት ከሰው የተፈጥሮ ባህሪ የተለየ ጨካኝነትን ያመለክታል። ለምሳሊ ያህል [[አዶልፍ ሂትለር]]፣ [[መንግስቱ ኃይለማርያም]] ብዙ ጊዜ ይጠቀሳሉ፡፡ ሂትለር በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠሪ [[አይሁዶች]]ን በግፍ እንደጨፈጨፈ ሁሉ፣ መለስ ዜናዊም በበኩሉ በርካታ ኢትዮጵያዊያንን ለሞትና ለስደት የዳለገ አረመኔ መሪ ነው።

በ[[ሃይማኖት]] በኩል ደግሞ «አረመኔ» ማለት ከ[[ማየ አይኅ]] ቀጥሎ አሕዛብ በምድር ላይ ከመስፋፋታቸው ጀምሮ ያመኑባቸው የ[[ጣዖት]] ሃይማኖቶች ማለት ነው። እስከ ዛሬም ድረስ በዓለም «አብርሃማዊ» ሃይማኖት ([[ክርስትና]]፣ [[እስልምና]]፣ [[አይሁድና]]) የማያምኑት፣ በብዙ አማልክት የሚያምኑት ሰዎች «አረመኔ» ይባላሉ። በነዚህ እምነቶች ብዙ ጊዜ ደም ይጠጣል፣ ከእንስሳ ሆድቃ ምልክት ይፈለጋል፣ ወዘተርፈ።

እትም በ11:31, 11 ጁን 2018

አረመኔ ማለት ከሰው የተፈጥሮ ባህሪ የተለየ ጨካኝነትን ያመለክታል። ለምሳሊ ያህል አዶልፍ ሂትለርመንግስቱ ኃይለማርያም ብዙ ጊዜ ይጠቀሳሉ፡፡ ሂትለር በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠሪ አይሁዶችን በግፍ እንደጨፈጨፈ ሁሉ፣ መለስ ዜናዊም በበኩሉ በርካታ ኢትዮጵያዊያንን ለሞትና ለስደት የዳለገ አረመኔ መሪ ነው።

ሃይማኖት በኩል ደግሞ «አረመኔ» ማለት ከማየ አይኅ ቀጥሎ አሕዛብ በምድር ላይ ከመስፋፋታቸው ጀምሮ ያመኑባቸው የጣዖት ሃይማኖቶች ማለት ነው። እስከ ዛሬም ድረስ በዓለም «አብርሃማዊ» ሃይማኖት (ክርስትናእስልምናአይሁድና) የማያምኑት፣ በብዙ አማልክት የሚያምኑት ሰዎች «አረመኔ» ይባላሉ። በነዚህ እምነቶች ብዙ ጊዜ ደም ይጠጣል፣ ከእንስሳ ሆድቃ ምልክት ይፈለጋል፣ ወዘተርፈ።