ከ«አረመኔ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ |
No edit summary Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ |
||
መስመር፡ 1፦ | መስመር፡ 1፦ | ||
'''አረመኔ''' ማለት ከሰው የተፈጥሮ ባህሪ የተለየ ጨካኝነትን ያመለክታል። ለምሳሊ ያህል [[አዶልፍ ሂትለር]]፣ [[ |
'''አረመኔ''' ማለት ከሰው የተፈጥሮ ባህሪ የተለየ ጨካኝነትን ያመለክታል። ለምሳሊ ያህል [[አዶልፍ ሂትለር]]፣ [[መለስ ዜናዊ]] ብዙ ጊዜ ይጠቀሳሉ፡፡ ሂትለር በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠሪ [[አይሁዶች]]ን በግፍ እንደጨፈጨፈ ሁሉ፣ መለስ ዜናዊም በበኩሉ በርካታ ኢትዮጵያዊያንን ለሞትና ለስደት የዳለገ አረመኔ መሪ ነው። |
||
በ[[ሃይማኖት]] በኩል ደግሞ «አረመኔ» ማለት ከ[[ማየ አይኅ]] ቀጥሎ አሕዛብ በምድር ላይ ከመስፋፋታቸው ጀምሮ ያመኑባቸው የ[[ጣዖት]] ሃይማኖቶች ማለት ነው። እስከ ዛሬም ድረስ በዓለም «አብርሃማዊ» ሃይማኖት ([[ክርስትና]]፣ [[እስልምና]]፣ [[አይሁድና]]) የማያምኑት፣ በብዙ አማልክት የሚያምኑት ሰዎች «አረመኔ» ይባላሉ። በነዚህ እምነቶች ብዙ ጊዜ ደም ይጠጣል፣ ከእንስሳ ሆድቃ ምልክት ይፈለጋል፣ ወዘተርፈ። |

እትም በ11:35, 11 ጁን 2018
አረመኔ ማለት ከሰው የተፈጥሮ ባህሪ የተለየ ጨካኝነትን ያመለክታል። ለምሳሊ ያህል አዶልፍ ሂትለር፣ መለስ ዜናዊ ብዙ ጊዜ ይጠቀሳሉ፡፡ ሂትለር በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠሪ አይሁዶችን በግፍ እንደጨፈጨፈ ሁሉ፣ መለስ ዜናዊም በበኩሉ በርካታ ኢትዮጵያዊያንን ለሞትና ለስደት የዳለገ አረመኔ መሪ ነው።
በሃይማኖት በኩል ደግሞ «አረመኔ» ማለት ከማየ አይኅ ቀጥሎ አሕዛብ በምድር ላይ ከመስፋፋታቸው ጀምሮ ያመኑባቸው የጣዖት ሃይማኖቶች ማለት ነው። እስከ ዛሬም ድረስ በዓለም «አብርሃማዊ» ሃይማኖት (ክርስትና፣ እስልምና፣ አይሁድና) የማያምኑት፣ በብዙ አማልክት የሚያምኑት ሰዎች «አረመኔ» ይባላሉ። በነዚህ እምነቶች ብዙ ጊዜ ደም ይጠጣል፣ ከእንስሳ ሆድቃ ምልክት ይፈለጋል፣ ወዘተርፈ።