ከ«ግብጽኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ Removing Link GA template (handled by wikidata) |
No edit summary |
||
መስመር፡ 4፦ | መስመር፡ 4፦ | ||
የተጻፈው «[[የግብጽ ሃይሮግሊፊክስ]]» በተባለ የስዕል ጽሕፈት ነበረ። |
የተጻፈው «[[የግብጽ ሃይሮግሊፊክስ]]» በተባለ የስዕል ጽሕፈት ነበረ። |
||
ከሌላው ጥንታዊ ልሳን ከ[[ግዕዝ]] ጋራ ሲነፃፀር ዝምድናው በጥቂት ቃላት እንዴት እንደ ወረደ ይታያል፦ |
|||
{| class="wikitable sortable" |
|||
|- |
|||
! ግዕዝ !! ግብጽኛ !! ትርጉም |
|||
|- |
|||
| ነፍኀ || ነፊ || ነፋ |
|||
|- |
|||
| ጼነው || ሰን || ሸተተ |
|||
|- |
|||
| ተንፈሰ || ተፐር || ተናፈሰ |
|||
|- |
|||
| ቀዓ || ቀዓእ || አስታወከ |
|||
|- |
|||
| ነሰከ || ፐዘኽ || ነከሰ |
|||
|- |
|||
| ነአወ || ኑ || አደነ |
|||
|- |
|||
| አእምረ || ረሕ || አወቀ |
|||
|- |
|||
| ሰሐበ || ሰጭአ || ሳበ |
|||
|- |
|||
| ሰምአ || ሰጀም || ሰማ |
|||
|- |
|||
| ቀተለ || ኸደብ || ገደለ |
|||
|- |
|||
| አረጋዊ || ኢአዊ || አሮጌ |
|||
|- |
|||
| የመን || ኢመን || ቀኝ |
|||
|- |
|||
| ጸጋም || ሰምሒ || ግራ |
|||
|- |
|||
| ልብ || ኢብ || ልብ |
|||
|- |
|||
| ልሳን || ነስ || ምላስ |
|||
|- |
|||
| ሽዕርት || ሸኒ || ጽጉር |
|||
|- |
|||
| አማዑት || መሕቱ || ሆድቃ |
|||
|- |
|||
| ዖፍ || አፐድ || ወፍ |
|||
|- |
|||
| ወልድ || ኸረድ || ልጅ |
|||
|- |
|||
| ማይ || ሙ || ውሃ |
|||
|- |
|||
| ጊሜ || ሲም || ጉም |
|||
|- |
|||
| ኮከብ || ሰብአ || ኮከብ |
|||
|- |
|||
| ምሉእ || መሕ || ሙሉ |
|||
|} |
|||
እነዚህ ቃሎች ከሷዴሽ ዝርዝሩ 12% ያህል ሩቅ ተመሳሳይነት ያሳያሉ። በተረፉት 88% ያህል ባጠቃላይ ብዙ ተመሳሳይነት አልተጠበቀም። |
|||
== ደሞ ይዩ፦ == |
== ደሞ ይዩ፦ == |
እትም በ01:40, 16 ሴፕቴምበር 2018
ግብጽኛ ቀድሞ በጥንታዊ ግብጽ የተነገረው ቋንቋ ነበር። በአፍሮ-እስያዊ ቋንቋዎች ውስጥ ይመደባል። ይህ ማለት ለሴማዊ ቋንቋዎች ሩቅ ዝምድና አለው።
የግብጽኛ ጸባይ ከነዚሁ ቋንቋዎች ወላጅ ከ«ቅድመ-አፍሮ-እስያዊ» ብዙ እንደ ረሳ ይመስላል።
የተጻፈው «የግብጽ ሃይሮግሊፊክስ» በተባለ የስዕል ጽሕፈት ነበረ።
ከሌላው ጥንታዊ ልሳን ከግዕዝ ጋራ ሲነፃፀር ዝምድናው በጥቂት ቃላት እንዴት እንደ ወረደ ይታያል፦
ግዕዝ | ግብጽኛ | ትርጉም |
---|---|---|
ነፍኀ | ነፊ | ነፋ |
ጼነው | ሰን | ሸተተ |
ተንፈሰ | ተፐር | ተናፈሰ |
ቀዓ | ቀዓእ | አስታወከ |
ነሰከ | ፐዘኽ | ነከሰ |
ነአወ | ኑ | አደነ |
አእምረ | ረሕ | አወቀ |
ሰሐበ | ሰጭአ | ሳበ |
ሰምአ | ሰጀም | ሰማ |
ቀተለ | ኸደብ | ገደለ |
አረጋዊ | ኢአዊ | አሮጌ |
የመን | ኢመን | ቀኝ |
ጸጋም | ሰምሒ | ግራ |
ልብ | ኢብ | ልብ |
ልሳን | ነስ | ምላስ |
ሽዕርት | ሸኒ | ጽጉር |
አማዑት | መሕቱ | ሆድቃ |
ዖፍ | አፐድ | ወፍ |
ወልድ | ኸረድ | ልጅ |
ማይ | ሙ | ውሃ |
ጊሜ | ሲም | ጉም |
ኮከብ | ሰብአ | ኮከብ |
ምሉእ | መሕ | ሙሉ |
እነዚህ ቃሎች ከሷዴሽ ዝርዝሩ 12% ያህል ሩቅ ተመሳሳይነት ያሳያሉ። በተረፉት 88% ያህል ባጠቃላይ ብዙ ተመሳሳይነት አልተጠበቀም።