ከ«ሥልጣናዊነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ሥልጣናዊነት''' ማለት በጭፍን ለባለ ሥልጣናት የሚገዙበት ፖለቲካዊ ሥርዓት ነው። ይህም ግለሰ...»
 
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''ሥልጣናዊነት''' ማለት በጭፍን ለባለ [[ሥልጣናት]] የሚገዙበት ፖለቲካዊ ሥርዓት ነው። ይህም ግለሰባዊ [[የኅሊና ነጻነት]]ን የሚክድ ዓይነት የፖለቲካ ሥርዓት ነው። የሥልጣናዊ ሥርዓት መንግስት በአንጻሩ፣ ኃይልን ኁሉ ለአንድ ግለሰብ ወይን ለተወሰኑ ልሂቃን ያለምንም ዋስትና በማስረከብ ይታዎቃል። [[አምባ ገነን]]፣ [[ፈላጭ ቆራጭ]] እና [[ፍፁም ጠቅላይ]] አገዛዞች የዚህ ሥር ዓት ዓይነቶች ናቸው።
'''ሥልጣናዊነት''' ማለት በጭፍን ለባለ [[ሥልጣናት]] የሚገዙበት ፖለቲካዊ ሥርዓት ነው። ይህም ግለሰባዊ [[የኅሊና ነጻነት]]ን የሚክድ ዓይነት የፖለቲካ ሥርዓት ነው። ከሕዝባዊ ([[ዴሞክራሲ|ዴሞክራሲያዊ]] ሥርዓት) በተቃራኒ፣ የሥልጣናዊ ሥርዓት ኃይልን ኁሉ ለአንድ ግለሰብ ወይን ለተወሰኑ ልሂቃን ያለምንም ዋስትና በማስረከብ ይታዎቃል። [[አምባ ገነን]]፣ [[ፈላጭ ቆራጭ]] እና [[ፍፁም ጠቅላይ]] አገዛዞች የዚህ ሥር ዓት ዓይነቶች ናቸው።


{{መዋቅር}}
{{መዋቅር}}

በ01:46, 21 ሴፕቴምበር 2018 የታተመው ያሁኑኑ እትም

ሥልጣናዊነት ማለት በጭፍን ለባለ ሥልጣናት የሚገዙበት ፖለቲካዊ ሥርዓት ነው። ይህም ግለሰባዊ የኅሊና ነጻነትን የሚክድ ዓይነት የፖለቲካ ሥርዓት ነው። ከሕዝባዊ (ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት) በተቃራኒ፣ የሥልጣናዊ ሥርዓት ፣ ኃይልን ኁሉ ለአንድ ግለሰብ ወይን ለተወሰኑ ልሂቃን ያለምንም ዋስትና በማስረከብ ይታዎቃል። አምባ ገነንፈላጭ ቆራጭ እና ፍፁም ጠቅላይ አገዛዞች የዚህ ሥር ዓት ዓይነቶች ናቸው።