ከ«ኪዙዋትና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 6፦ መስመር፡ 6፦
ቢያንስ ከኬጥያውያን ንጉሥ [[1 ላባርና]] ዘመን (1582-59 ዓክልበ ግ.) '''አዳኒያ''' (ኪዙዋትና) የኬጥያውያን ግዛት እንደ ሆነ ይመስላል። ሕዝቡም እንደ ምዕራቡ አገር [[አርዛዋ]] ሕዝብ የ[[ሉዊኛ]] ተናጋሪዎች ስለ ነበሩ፣ በኬጥያውያን ዘንድ ሁለቱ አገራት አብረው «[[ሉዊያ]]» ይባሉ ነበር። ሉዊኛ እንደ [[ኬጥኛ]] ተመሳሳይ [[ሕንዳዊ-አውሮፓዊ]] ([[አናቶላዊ ቋንቋዎች]] ቅርንጫፍ) አባል ነበረ።
ቢያንስ ከኬጥያውያን ንጉሥ [[1 ላባርና]] ዘመን (1582-59 ዓክልበ ግ.) '''አዳኒያ''' (ኪዙዋትና) የኬጥያውያን ግዛት እንደ ሆነ ይመስላል። ሕዝቡም እንደ ምዕራቡ አገር [[አርዛዋ]] ሕዝብ የ[[ሉዊኛ]] ተናጋሪዎች ስለ ነበሩ፣ በኬጥያውያን ዘንድ ሁለቱ አገራት አብረው «[[ሉዊያ]]» ይባሉ ነበር። ሉዊኛ እንደ [[ኬጥኛ]] ተመሳሳይ [[ሕንዳዊ-አውሮፓዊ]] ([[አናቶላዊ ቋንቋዎች]] ቅርንጫፍ) አባል ነበረ።


በ1491 ዓክልበ. ኪዙዋትና ከኬጥያውያን መንግሥት ነጻ ወጣ። የኪዙዋትና ነገሥታት ከሐቲ ጋራ የወዳጅነት ስምምነቶች ይዋዋሉ ነበር። በ1465 ዓክልበ.ግ. ግን የኪዙዋትና ንጉሥ [[ፒሊያ]] ከ[[አላላኽ]]ም ንጉስ [[ኢድሪሚ]] ጋር ስምምነት ተዋዋለ፣ ኢድሪሚስም የ[[ሚታኒ]] ተገዥ ሆነ። ከዚያም በኋላ የሚታኒ እና [[ሑራውያን]] ተጽእኖ በኪዙዋትና ይበዛ፣ የሐቲም ይቀነስ ነበር። የኪዙዋትና መጨረሻ ንጉሥ ሹናሹራ ሲባል እንደ ሚታኒ ነገሥታት በመምሰል ከ[[ሕንዳዊ-ኢራናዊ]] (ከአናቶላዊ የተለየ) ቅርጫፍ የሆነ ስም ይታስባል። በመጨረሻ በ1428 ዓክልበ. ያሕል ሐቲና ሚታኒ ጦነት ሲያደርጉ፣ የሐቲ ንጉሥ [[1 ቱድሐሊያ]] ወርሮ እንደገና ኪዙዋትናን ተገዥ ክፍላገር አደረገው።
በ1491 ዓክልበ. ኪዙዋትና ከኬጥያውያን መንግሥት ነጻ ወጣ። የኪዙዋትና ነገሥታት ከሐቲ ጋራ የወዳጅነት ስምምነቶች ይዋዋሉ ነበር። በ1465 ዓክልበ.ግ. ግን የኪዙዋትና ንጉሥ [[ፒሊያ]] ከ[[አላላኽ]]ም ንጉስ [[ኢድሪሚ]] ጋር ስምምነት ተዋዋለ፣ ኢድሪሚስም የ[[ሚታኒ]] ተገዥ ሆነ። ከዚያም በኋላ የሚታኒ እና [[ሑራውያን]] ተጽእኖ በኪዙዋትና ይበዛ፣ የሐቲም ይቀነስ ነበር። የኪዙዋትና መጨረሻ ንጉሥ ሹናሹራ ሲባል እንደ ሚታኒ ነገሥታት በመምሰል ከ[[ሕንዳዊ-ኢራናዊ]] (ከአናቶላዊ የተለየ) ቅርጫፍ የሆነ ስም እንዳለው ይታስባል። በመጨረሻ በ1428 ዓክልበ. ያሕል ሐቲና ሚታኒ ጦርነት ሲያደርጉ፣ የሐቲ ንጉሥ [[1 ቱድሐሊያ]] ወርሮ እንደገና ኪዙዋትናን ተገዥ ክፍላገር አደረገው።


የኬጥያውያን መንግሥት በ1186 ዓክልበ. አካባቢ በወደቀበት ወቅት፣ ወራሪዎቹ በኪዙዋትና ሥፍራ አዳዲስ ነጻ መንግሥታት ፦ [[ታባል]]፣ [[ቁዌ]]፣ እና [[ሒላኩ]] - ይቋቁሙ ነበር። ከነዚህ «ሒላኩ» የተባለው ወደፊት የ«ኪልቅያ» መጠሪያ መነሻ ሆነ።
የኬጥያውያን መንግሥት በ1186 ዓክልበ. አካባቢ በወደቀበት ወቅት፣ ወራሪዎቹ በኪዙዋትና ሥፍራ አዳዲስ ነጻ መንግሥታት ፦ [[ታባል]]፣ [[ቁዌ]]፣ እና [[ሒላኩ]] - ይቋቁሙ ነበር። ከነዚህ «ሒላኩ» የተባለው ወደፊት የ«ኪልቅያ» መጠሪያ መነሻ ሆነ።

===የኪዙዋትና ነገሥታት===
*[[ኢሽፑታሕሹ]] የፓሪያዋትሪ ልጅ - ከሐቲ ንጉሥ [[ተለፒኑ]] (1488-83 ዓክልበ.) ጋር ስምምነት ተዋወለ።
*ኤሄያ - ከሐቲ ንጉሥ [[ታሑርዋይሊ]] (1483 ዓክልበ.) ጋር ስምምነት ተዋወለ።
*ፓዳሽቲሹ - ከሐቲ ንጉሥ [[2 ሐንቲሊ]] (1478-73 ዓክልበ.) ጋር ስምምነት ተዋወለ።
*[[ፒሊያ]] - ከሐቲ ንጉሥ [[2 ዚዳንታ]] ጋር በ1473 ዓክልበ.፣ በኋላ ከ[[ሙኪሽ]] ንጉሥ [[ኢድሪሚ]] ጋር በ1465 ዓክልበ. ስምምነት ተዋወለል፡
*ታልዙ
*ሹናሹራ - ለሐቲ ንጉሥ [[1 ቱድሐሊያ]] በ1428 ዓክልበ. ተገዥ ሆነ።



[[መደብ:ታሪካዊ አናቶሊያ]]
[[መደብ:ታሪካዊ አናቶሊያ]]

በ20:42, 19 ዲሴምበር 2018 የታተመው ያሁኑኑ እትም

አናቶሊያ በኬጥያውያን ዘመን

ኪዙዋትና በጥንት (በኬጥያውያን መንግሥት ዘመን) በደቡብ-ምሥራቅ አናቶሊያ የተገኘ አገር ነው። ከ1491 እስከ 1428 ዓክልበ. ድረስ ያህል ነጻ መንግሥት ነበር። በኋላ ይህ ኪልቅያ የተባለው አውራጃ ሆነ።

በሐገሩ ስሜን፣ ብር የተገኙበት ታውሮስ ተራሮች እና ዋና ከተማ ኩማኒ ተገኙ። በደቡብም፣ በሜድትራኒያን ባሕር ዳር ባለው ሜዳ፣ ወደቡ ጠርሴስና ትልቁ ከተማ አዳኒያ ይገኙ ነበር። የአካድ ንጉሥ ታላቁ ሳርጎን በነዚህ ተራሮች እንደ ዘመተ ጽፏል። እንዲሁም በአፈ ታሪክ አገሩ በሚሪና፣ በሞፕሱስ ወዘተ. ተይዞ ነበር። አሦራውያን የ«ካሩም» ንግድ ማዕከሎች በሐቲ ከተሞች በመሠረቱት ዘመን፣ መንገዳቸው በኪዙዋትና በኩል እንዳለፈ ይመስላል።

ቢያንስ ከኬጥያውያን ንጉሥ 1 ላባርና ዘመን (1582-59 ዓክልበ ግ.) አዳኒያ (ኪዙዋትና) የኬጥያውያን ግዛት እንደ ሆነ ይመስላል። ሕዝቡም እንደ ምዕራቡ አገር አርዛዋ ሕዝብ የሉዊኛ ተናጋሪዎች ስለ ነበሩ፣ በኬጥያውያን ዘንድ ሁለቱ አገራት አብረው «ሉዊያ» ይባሉ ነበር። ሉዊኛ እንደ ኬጥኛ ተመሳሳይ ሕንዳዊ-አውሮፓዊ (አናቶላዊ ቋንቋዎች ቅርንጫፍ) አባል ነበረ።

በ1491 ዓክልበ. ኪዙዋትና ከኬጥያውያን መንግሥት ነጻ ወጣ። የኪዙዋትና ነገሥታት ከሐቲ ጋራ የወዳጅነት ስምምነቶች ይዋዋሉ ነበር። በ1465 ዓክልበ.ግ. ግን የኪዙዋትና ንጉሥ ፒሊያአላላኽም ንጉስ ኢድሪሚ ጋር ስምምነት ተዋዋለ፣ ኢድሪሚስም የሚታኒ ተገዥ ሆነ። ከዚያም በኋላ የሚታኒ እና ሑራውያን ተጽእኖ በኪዙዋትና ይበዛ፣ የሐቲም ይቀነስ ነበር። የኪዙዋትና መጨረሻ ንጉሥ ሹናሹራ ሲባል እንደ ሚታኒ ነገሥታት በመምሰል ከሕንዳዊ-ኢራናዊ (ከአናቶላዊ የተለየ) ቅርጫፍ የሆነ ስም እንዳለው ይታስባል። በመጨረሻ በ1428 ዓክልበ. ያሕል ሐቲና ሚታኒ ጦርነት ሲያደርጉ፣ የሐቲ ንጉሥ 1 ቱድሐሊያ ወርሮ እንደገና ኪዙዋትናን ተገዥ ክፍላገር አደረገው።

የኬጥያውያን መንግሥት በ1186 ዓክልበ. አካባቢ በወደቀበት ወቅት፣ ወራሪዎቹ በኪዙዋትና ሥፍራ አዳዲስ ነጻ መንግሥታት ፦ ታባልቁዌ፣ እና ሒላኩ - ይቋቁሙ ነበር። ከነዚህ «ሒላኩ» የተባለው ወደፊት የ«ኪልቅያ» መጠሪያ መነሻ ሆነ።

የኪዙዋትና ነገሥታት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ኢሽፑታሕሹ የፓሪያዋትሪ ልጅ - ከሐቲ ንጉሥ ተለፒኑ (1488-83 ዓክልበ.) ጋር ስምምነት ተዋወለ።
  • ኤሄያ - ከሐቲ ንጉሥ ታሑርዋይሊ (1483 ዓክልበ.) ጋር ስምምነት ተዋወለ።
  • ፓዳሽቲሹ - ከሐቲ ንጉሥ 2 ሐንቲሊ (1478-73 ዓክልበ.) ጋር ስምምነት ተዋወለ።
  • ፒሊያ - ከሐቲ ንጉሥ 2 ዚዳንታ ጋር በ1473 ዓክልበ.፣ በኋላ ከሙኪሽ ንጉሥ ኢድሪሚ ጋር በ1465 ዓክልበ. ስምምነት ተዋወለል፡
  • ታልዙ
  • ሹናሹራ - ለሐቲ ንጉሥ 1 ቱድሐሊያ በ1428 ዓክልበ. ተገዥ ሆነ።