ከ«ሐምሌ ፯» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''[[ሐምሌ 7|ሐምሌ ፯]]''' ቀን በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፫፻፯ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ [[ሉቃስ]] ፶፱ ቀናት በ ዘመነ [[ዮሐንስ]]፤ በ ዘመነ [[ማቴዎስ]]፤ እና በ ዘመነ [[ማርቆስ]] ደግሞ ፶፰ ቀናት ይቀራሉ። በተጨማሪ ሥላሴ በአብርሃም ቤት የተስተናገዱበት ቀን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዓመታዊ የንግሥ በዓል ቀን ነው።
'''[[ሐምሌ 7|ሐምሌ ፯]]''' ቀን በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፫፻፯ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ [[ሉቃስ]] ፶፱ ቀናት በ ዘመነ [[ዮሐንስ]]፤ በ ዘመነ [[ማቴዎስ]]፤ እና በ ዘመነ [[ማርቆስ]] ደግሞ ፶፰ ቀናት ይቀራሉ። በተጨማሪ ሥላሴ በአብርሃም ቤት የተስተናገዱበት ቀን በ'''[http://www.ethiopianorthodox.org/ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን]''' ዓመታዊ የንግሥ በዓል ቀን ነው።


==አቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች==
==አቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች==

እትም በ02:50, 25 ዲሴምበር 2018

ሐምሌ ፯ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፯ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፶፱ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፶፰ ቀናት ይቀራሉ። በተጨማሪ ሥላሴ በአብርሃም ቤት የተስተናገዱበት ቀን በየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዓመታዊ የንግሥ በዓል ቀን ነው።

አቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች

  • ፲፯፻፹፩ ዓ/ም - የፓሪስ ኗሪዎች በከተማቸው የሚገኘውን የባስቲይ (Bastille ) ጥንታዊ ምሽግና ወህኒ ቤት በማጥቃት ሰባት እስረኞችን ነጻ አወጡ። ይኼም የፈረንሳይ አብዮት የፈነዳበት ዕለት በየዓመቱ ይከበራል።
  • ፲፱፻፶ ዓ/ም - በኢራቅ የጦር መኮንኖች የዳግማዊ ንጉሥ ፋይሳልን መንግሥት ገለበጡ።

ልደት

ዕለተ ሞት

ዋቢ ምንጮች


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ