ከ«ሻውሽታታር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
149 bytes added ፣ ከ3 ዓመታት በፊት
no edit summary
(አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «500px|thumb 350px|thumb|የሻውሽታታር ማኅተም '''ሻውሽ...»)
 
No edit summary
ከመቶ አመት በኋላ በሚታኒ የነገሠው [[ሻቲዋዛ]] ከ[[ኬጥያውያን መንግሥት]] ንጉሥ [[ሱፒሉሊዩማ]] ጋር ባደረገው ውል፣ ሻውሽታታር [[አሦር]]ን ዘርፎ የአሦር ቤተመንግሥት ወርቃም በሮችን ወደ ሚታኒ ዋና ከተማ [[ዋሹካኒ]] ወሰዳቸው ይላል። ይህ ምናልባት [[1 አሹር-ናዲን-አሔ]] የአሦር ንጉሥ ሲሆን (1441 ዓግልበ) ከዚያ እስከ 1366 ዓክልበ. ድረስ የአሦር ነገሥታት ደግሞ ለሚታኒ ግዛት ተገዥ ሆኑ።
 
የቱትሞስ ተከታይ [[2 አመንሆተፕ]] ደግሞ በሚታኒ ሥራዊት ላይ በሶርያ በ1433 እና በ1429 ዓክልበ. ይዘምት ነበር፤ነበር። በ1428 ዓክልበ. ግ. የኬጥያውያን ንጉሥ [[1 ቱድሐሊያ]] ወርሮ ኪዙዋትናን እንደገና ከሚታኒ ያዘ። በ1427 ዓክልበ. ከግብጽና ከሚታኒ ጋር ስምምነት ተደረገ።
 
የሻውሽታታር ተከታይ [[1 አርታታማ]] እንደ ሆነ ይታስባል።
8,739

edits

Navigation menu