ከ«ትግራይ ክልል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
PlyrStar93 (ውይይት | አስተዋጽኦ) ጥ የ197.156.77.11ን ለውጦች ወደ Til Eulenspiegel እትም መለሰ። Tag: Rollback |
No edit summary Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ |
||
መስመር፡ 36፦ | መስመር፡ 36፦ | ||
| east_west = |
| east_west = |
||
}} |
}} |
||
'''ትግራይ''' (ክልል 1) ከ[[ኢትዮጵያ]] ዘጠኝ ክልሎች አንዷ ስትሆን በሰሜን-ጫፍ ኢትዮጵያ ትገኛለች። ዋና ከተማዋ [[መቐለ]] ነው። ሌሎች ታዋቂ ከተሞች ውቕሮ፣ ዛላምበሳ፣ ዓብዪዓዲ |
'''ትግራይ''' (ክልል 1) ከ[[ኢትዮጵያ]] ዘጠኝ ክልሎች አንዷ ስትሆን በሰሜን-ጫፍ ኢትዮጵያ ትገኛለች። ዋና ከተማዋ [[መቐለ]] ነው። ሌሎች ታዋቂ ከተሞች ውቕሮ፣ ዛላምበሳ፣ ዓብዪዓዲ ፣ዓድዋ፣ነበለት፣ ሸራሮ፣ ሰቲት ሑመራ፣ዓዲግራት፣ አክሱም፣ ሽረ እንዳስላሴ፣ ማይጨው፣ ኾረም እና ኣላማጣ ናቸው። [[ኤርትራ]]፣ [[ሱዳን]]፣ የ[[አማራ ክልል|አማራ]] እና [[አፋር ክልል|አፋር]] ክልሎች ያዋስኑዋታል። 50,286 ካሬ ኪ.ሜ. ስትሸፍን የሕዝብ ብዛት 6.2 ሚልዮን ነው። [[ትግርኛ]] የክልሉ ዋና ቋንቋ ነው። እምባ ኣላጀ፣ ፅበት እና ወርሐት በትግራይ ክልል ከፍተኛ ቦታዎች ናቸው። |
||
ትግራይ በኢትዮጵያ ከሚገኙት ክልሎች አንዱ ሲሆን በርካታ ባህላዊ፣ተፈጥራዊ፣ታሪካዊ ሃብት የታደለ ክልል ነው።የሓ ጥንታዊ ቤተ መቅደስ፣ የአክሱም ጥንታዊ ሃወልቶች፣ከ4ኛው እስከ 15ኛው ክ/ዘመን እንደተሰሩ የሚታወቀው ከ120 በላይ የሚሆኑ ከኣለት ድንጋይ ተፈልፍለው የተሰሩ ውቅር ኣብያተክርስትያናትና ገዳማት እንዲሁም ሌሌች በርካታ ታሪካዊና ኣርኪኦሎጂካዊ ስፍራዎች የሚገኙበት ክልል ነው። |
ትግራይ በኢትዮጵያ ከሚገኙት ክልሎች አንዱ ሲሆን በርካታ ባህላዊ፣ተፈጥራዊ፣ታሪካዊ ሃብት የታደለ ክልል ነው።የሓ ጥንታዊ ቤተ መቅደስ፣ የአክሱም ጥንታዊ ሃወልቶች፣ከ4ኛው እስከ 15ኛው ክ/ዘመን እንደተሰሩ የሚታወቀው ከ120 በላይ የሚሆኑ ከኣለት ድንጋይ ተፈልፍለው የተሰሩ ውቅር ኣብያተክርስትያናትና ገዳማት እንዲሁም ሌሌች በርካታ ታሪካዊና ኣርኪኦሎጂካዊ ስፍራዎች የሚገኙበት ክልል ነው። |
||
{{የኢትዮጵያ_መረጃ}} |
{{የኢትዮጵያ_መረጃ}} |
እትም በ16:51, 10 ፌብሩዌሪ 2019
ትግራይ ክልል | |
ክልል | |
የትግራይ ክልልን በቀይ የሚያሳይ የኢትዮጵያ ካርታ | |
አገር | ኢትዮጵያ |
ርዕሰ ከተማ | መቐለ |
የቦታ ስፋት | |
• አጠቃላይ | 50,286[1] |
የሕዝብ ብዛት | |
• አጠቃላይ | 6,201,000[1] |
ትግራይ (ክልል 1) ከኢትዮጵያ ዘጠኝ ክልሎች አንዷ ስትሆን በሰሜን-ጫፍ ኢትዮጵያ ትገኛለች። ዋና ከተማዋ መቐለ ነው። ሌሎች ታዋቂ ከተሞች ውቕሮ፣ ዛላምበሳ፣ ዓብዪዓዲ ፣ዓድዋ፣ነበለት፣ ሸራሮ፣ ሰቲት ሑመራ፣ዓዲግራት፣ አክሱም፣ ሽረ እንዳስላሴ፣ ማይጨው፣ ኾረም እና ኣላማጣ ናቸው። ኤርትራ፣ ሱዳን፣ የአማራ እና አፋር ክልሎች ያዋስኑዋታል። 50,286 ካሬ ኪ.ሜ. ስትሸፍን የሕዝብ ብዛት 6.2 ሚልዮን ነው። ትግርኛ የክልሉ ዋና ቋንቋ ነው። እምባ ኣላጀ፣ ፅበት እና ወርሐት በትግራይ ክልል ከፍተኛ ቦታዎች ናቸው።
ትግራይ በኢትዮጵያ ከሚገኙት ክልሎች አንዱ ሲሆን በርካታ ባህላዊ፣ተፈጥራዊ፣ታሪካዊ ሃብት የታደለ ክልል ነው።የሓ ጥንታዊ ቤተ መቅደስ፣ የአክሱም ጥንታዊ ሃወልቶች፣ከ4ኛው እስከ 15ኛው ክ/ዘመን እንደተሰሩ የሚታወቀው ከ120 በላይ የሚሆኑ ከኣለት ድንጋይ ተፈልፍለው የተሰሩ ውቅር ኣብያተክርስትያናትና ገዳማት እንዲሁም ሌሌች በርካታ ታሪካዊና ኣርኪኦሎጂካዊ ስፍራዎች የሚገኙበት ክልል ነው።
ኢትዮጵያ |
ታሪካዊ ቦታዎች - አክሱም | ላሊበላ | ጎንደር | ነጋሽ | ሐረር | ደብረ-ዳሞ | አዲስ አበባ |
ማመዛገቢያዎች
- ^ ሀ ለ "፳፻፬ ዓ.ም. ብሔራዊ ስታቲስቲክስ". ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ. በሰኔ ፳፪ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. የተወሰደ.