ከ«አማርኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
16 bytes removed ፣ ከ3 ዓመታት በፊት
አንድ ለውጥ 353214 ከ197.156.107.62 (ውይይት) ገለበጠ
(Eg/እኛ ስንዋደድ)
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
(አንድ ለውጥ 353214 ከ197.156.107.62 (ውይይት) ገለበጠ)
Tag: Undo
'''አማርኛ''' ፡ የ[[ኢትዮጵያ]] ፡ መደበኛ ፡ ቋንቋ ፡ ነው። ከ[[ሴማዊ ቋንቋዎች|ሴማዊ ፡ ቋንቋዎች]] ፡ እንደ ፡ [[ዕብራይስጥ]] ፡ ወይም ፡ [[ዓረብኛ]] ፡ አንዱ ፡ ነው። በአፍሪካ ፡ ውስጥ ፡ ደግሞ ፡ ከምዕራብ ፡ አፍሪካው ፡ [[ሐውሳ ቋንቋ|ሐውሳ]]ና ፡ ከምሥራቅ ፡ አፍሪካው ፡ [[ስዋሂሊ]] ፡ ቀጥሎ ፡ 3<sup>ኛውን</sup> ፡ ቦታ ፡ የያዘ ፡ ነው።<ref name="አንበሴ">ዶ/ር ፡ አንበሴ ፡ ተፈራ «[http://cms.education.gov.il/NR/rdonlyres/9D9F5A60-082D-4DDD-9853-A669B5B9C9E5/132239/Safa.PDF የኢትዮጵያ ፡ ብሔረሰቦችና ፡ ቋንቋዎቻቸው ፡ አጭር ፡ ቅኝት]»</ref> እንዲያውም ፡ 85.6 ፡ ሚሊEg Enga Senwadedዮንሚሊዮን ፡ ያህል ፡ ተናጋሪዎች ፡ እያሉት ፣ አማርኛ ፡ ከአረብኛ ፡ ቀጥሎ ፡ ትልቁ ፡ ሴማዊ ፡ ቋንቋ ፡ ነው። የሚጻፈውም ፡ በአማርኛ ፡ ፊደል ፡ ነው። አማርኛ ፡ ከዓረብኛና ፡ ከዕብራይስጥ ፡ ያለው ፡ መሰረታዊ ፡ ልዩነት ፡ እንደ ፡ [[ላቲን]] ፡ ከግራ ፡ ወደ ፡ ቀኝ ፡ መጻፉ ፡ ነው።
 
የሐማራ * ግዛት ፡ ተብሎ ፡ የሚታወቀው ፡ ቦታ ፡ በአሁኑ ፡ መካከለኛና ፡ ደቡብ ፡ ወሎ ፡ ይገኝ ፡ እንደነበር ፡ በታሪክ ፡ ይጠቀሳል<ref>[[የኢትዮጵያ ካርታ 1459 በዝርዝር]] </ref>። ከክርስቶስ ፡ ልደት ፡ በፊት ፡ ከ200 - 130 ዓ.ዓ. ፡ የነበረው ፡ [[አጋታርከስ]] ፡ ስለ ፡ [[ቀይ ባህር|ቀይ ፡ ባህር]] ፡ እና ፡ አካባቢው ፡ ሲጽፍ ፣ [[ትሮጎዶላይት]] ፡ ያላቸው ፡ ሕዝቦች – τής Kαμάρ λέξιςα (የካማራ ''Camàra'' ቋንቋ) ወይንም ፡ Kαμάρα λέξιςα (ካማራ ''Camàra'' ቋንቋ) ይናገሩ ፡ እንደነበር ፡ ዘግቧል<ref>James Cowles Prichard, ''Researches into the physical history of mankind: Researches into the physical ethnography of the African races, Volume 2'', Sherwood, Gilbert, and Piper, London, 1837 (page 145) {{en}}</ref>። ከዚህ ተነስተው ፡ የተለያዩ ፡ ታሪክ ፡ አጥኝዎች ፡ የአጋታርከስ ፡ ካማራ ፡ ቋንቋ ፡ የአሁኑ ፡ አማርኛ ፡ ወላጅ ፡ እንደሆነ ፡ ያስረዳሉ<ref>Amharic Language, ''The national encyclopædia: a dictionary of universal knowledge'', London, 1879 {{en}}</ref><ref>''The Encyclopædia Britannica, or, Dictionary of arts, sciences, and general literature, Volume 13 '', (1855), Page 219 {{en}}</ref><ref>Louis J. Morié, '' Les civilisations africaines: L'Abyssinie (Éthiopie moderne) avec un appendice diplomatique'', (1904) Page 25 {{fr}}</ref>።

Navigation menu