ከ«ሮማ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
Удалил.
Tags: Blanking በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
አንድ ለውጥ 354845 ከ83.139.179.91 (ውይይት) ገለበጠ
Tag: Undo
 
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Colosseum-2003-07-09.jpg|thumb|ሮማ]]

'''ሮማ''' ወይም '''ሮሜ''' ([[ጣልያንኛ]]፦ Roma) የ[[ጣሊያን]] [[ዋና ከተማ]] ነው።

በጥንታዊ [[አፈ ታሪክ]] መሠረት፣ ከተማው የተሠራው በመንታ ወንድማማች [[ሮሙሉስና ሬሙስ]] በ761 ዓክልበ. ነበረ።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 4,013,057 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 2,705,603 ሆኖ ይገመታል። ከተማው {{coor dm |41|48|N|12|36|E}} ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

*ደግሞ ይዩ፦ [[የሮሜ መንግሥት]]

{{መዋቅር}}

[[መደብ:ዋና ከተሞች]]
[[መደብ:የጣልያን ከተሞች]]

በ18:36, 27 ሜይ 2019 የታተመው ያሁኑኑ እትም

ሮማ

ሮማ ወይም ሮሜ (ጣልያንኛ፦ Roma) የጣሊያን ዋና ከተማ ነው።

በጥንታዊ አፈ ታሪክ መሠረት፣ ከተማው የተሠራው በመንታ ወንድማማች ሮሙሉስና ሬሙስ በ761 ዓክልበ. ነበረ።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 4,013,057 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 2,705,603 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 41°48′ ሰሜን ኬክሮስ እና 12°36′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።