ከ«መጋቢት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 14፦ መስመር፡ 14፦
=በመጋቢት ወር ነጻነታቸውን ያገኙ የ[[አፍሪቃ]] አገራት=
=በመጋቢት ወር ነጻነታቸውን ያገኙ የ[[አፍሪቃ]] አገራት=


*[[መጋቢት ፫]] ቀን [[1960|፲፱፻፷]] ዓ/ም [[ስዋዚላንድ]] ከ[[ብሪታንያ]]
*[[መጋቢት ፫]]/[[3]] ቀን [[1960|፲፱፻፷]]/[[1960]] ዓ/ም [[ስዋዚላንድ]] ከ[[ብሪታንያ]]

*[[መጋቢት ፫]] ቀን [[1960|፲፱፻፷]] ዓ/ም የ[[ሞሪሸስ]] ደሴቶች ከ[[ብሪታንያ]]
*[[መጋቢት ፲፩]] ቀን [[1948|፲፱፻፵፰]] ዓ/ም [[ቱኒዚያ]] ከ[[ፈረንሳይ]]
*[[መጋቢት ፫]]/[[3]] ቀን [[1960|፲፱፻፷]]/[[1960]] ዓ/ም [[ሞሪሸስ]] ደሴቶች ከ[[ብሪታንያ]]

*[[መጋቢት ፲፪]] ቀን [[1982|፲፱፻፹፪]] ዓ/ም ደቡብ-ምዕራብ አፍሪቃ ትባል የነበረችው [[ናሚቢያ]] ከአፓርታይድ [[ደቡብ አፍሪቃ]] ነጻ ወጣች
*[[መጋቢት ፲፩]]/[[11]] ቀን [[1948|፲፱፻፵፰]]/[[1948]] ዓ/ም [[ቱኒዚያ]] ከ[[ፈረንሳይ]]

*[[መጋቢት ፲፪]]/[[12]] ቀን [[1982|፲፱፻፹፪]]/[[1982]] ዓ/ም ደቡብ-ምዕራብ አፍሪቃ ትባል የነበረችው [[ናሚቢያ]] ከአፓርታይድ [[ደቡብ አፍሪቃ]] ነጻ ወጣች

*[[መጋቢት ፳፱]] ቀን [[1948|፲፱፻፵፰]
*[[መጋቢት ፳፱]] ቀን [[1948|፲፱፻፵፰]


{{ወራት}}

እትም በ13:57, 14 ኦገስት 2019

መጋቢት

የመጋቢት ቀናት
1 2 3 4 5 6 7
8 9 10 11 12 13 14
15 16 17 18 19 20 21
22 23 24 25 26 27 28
29 30

መጋቢት የወር ስም ሆኖ በየካቲት ወር እና በሚያዝያ ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ሰባተኛው የወር ስም ነው።

«መጋቢት» ከግዕዙ ግስ «መገበ» ከሚለው ቃል የተባዛ ነው።[1]

አለቃ ደስታ ተክለ ወልድ የመጋቢትን ትርጉም እንደዚህ አስቀምጠውታል፦ "የወር ስም፤ ፯ኛ ወር። ይኸውም ጌታ በጸሎተ ኀሙስ ለሐዋርያት ሥጋውንና ደሙን መመገቡንና ዐርብ በሠርክ ዲያብሎስን ሽሮ አዳምን ወደ ቀድሞ ማዕርጉ መመለሱን ያሳያል።" [2]

ቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ፓረምሃት ነው። ይህም በጥንታዊ ግብጽ አረመኔ ሃይማኖት ከፈርዖን ስም «ፓ-ኤን-አመንሆተፕ» (የአመንሆተፕ ወር) መጣ።

ጎርጎርዮስ አቆጣጠርማርች መጨረሻና የኤፕሪል መጀመርያ ነው።

በመጋቢት ወር ነጻነታቸውን ያገኙ የአፍሪቃ አገራት



የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ
  1. ^ The Ethiopic Calendar
  2. ^ ደስታ ተክለ ወልድ፤ “ዐዲስ ያማርኛ መዝገበ ቃላት”፤ አርቲስቲክ ማተሚያ ቤትአዲስ አበባ (፲፱፻፷፪ ዓ/ም ገጽ ፯፻፵፮