ከ«የማቴዎስ ወንጌል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
→ምልክቱ
(→ምዕራፍ ፩) Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ |
(→ምልክቱ) Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ |
||
ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ ከአብርሃምና ከዳዊት ዘር መወለዱን ለማስረዳት ከአብርሃም እስከ ቅድስት ድንግል [[ማርያም]] ድረስ በሰፊው ስለጻፈ ከጥንት ጀምሮ ማቴዎስ በገጸ ሰብእ ተመስሎአል ። ከሦስቱ ወንጌላውያን ይልቅ በማቴዎስ ወንጌል ከክርስቶስ ወልደ እጓል እምሕያው ፣ የሰው ልጅ በመባል ብዙ ጊዜ ስለተጠራ ለማቴዎስ የገጸ ሰብእ ምልክት ከአሰጡት ምክኒያቶች አንዱ ነው ።
<center><span style=font-size:26px>'''የማቴዎስ ወንጌል'''</span></center>
|