ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
13 bytes removed ፣ ከ10 ወራት በፊት
የግዕዝ ፊደል ውስጥ ለሌሉ ድምጾች ኣዳዲስ ቀለሞች መፍጠር ሊያስፈልጉ ይችላሉ። ይህ ፊደላችን ለሌሎች ቋንቋዎችም እንዲጠቅሙ ያስችላል።
በ[[የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን]] ትምህርቶች ዘንድ ግዕዝ የ[[ኣዳም]] እና የ[[ሔዋን]] ቋንቋ ነበር፤ ፊደሉን የፈጠረው ከ[[ማየ ኣይኅ]] ኣስቀድሞ የ[[ሴት (የኣዳም ልጅ)|ሴት]] ልጅ [[ሄኖስ]] ነበረ፤ [http://holyfathersundayschool.blogspot.se/2011/10/8.html] [https://www.youtube.com/watch?v=7sz8WBErBio] በሌላ በኩልም ኢትዮጵያዊው የግዕዝ ፊደል የዓለም ፊደላት ምንጭ ነው ይባላል። [http://www.bing.com/knows/search?q=history%20of%20writing&mkt=zh-cn] [https://tseday.wordpress.com/tag/ethiopic/] [https://kassahunalemu.wordpress.com/2012/11/22/%E1%8B%A8%E1%8D%8A%E1%8B%B0%E1%88%8D-%E1%8B%A8%E1%89%B5-%E1%88%98%E1%8C%A3%E1%8A%90%E1%89%B5/] [https://www.zetobia.com/blog/%e1%8b%a8%e1%8d%8a%e1%8b%b0%e1%88%8d-%e1%8b%a8%e1%89%b5-%e1%88%98%e1%8c%a3%e1%8a%90%e1%89%b5/] የኢትዮጵያ ነገሥታት ዝርዝሮችና የግዛት ዓመታት እዚህ ኣሉ። [http://rastaites.com/HIM/lineage.htm] [https://www.facebook.com/permalink.php?story_fbid=1493709244261830&id=1451412358491519] ሌሎችም መረጃዎች ኣሉ። [https://tseday.wordpress.com/2008/09/14/ethiopian-astronomy/] [https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%89%A1%E1%8C%8A%E1%8B%B3] [https://tseday.wordpress.com/page/21/] በግዕዝ ቋንቋ ብዙ እልፍ ድርሳናትና ምስጢራት ተከትበዋል። [http://www.ethioreference.com/archives/15696] የግዕዙ ፊደል እድሜ ከላቲኑ የበለጠ ነው። [http://www.thisisgabes.com/images/docs/gscelta_geez.pdf] [https://www.scribd.com/document/111676481/Qewwil] (ጥንታዊቷ ግብጽ ከ5100 ዓመታት በፊት በኢትዮጵያውያን የተቈረቈረች ናት ይባላል።) የግብፆችን ጽሑፍ ከኢትዮጵያ የተወሰደ መኾኑንና የሮማና የሌሎች ፈላስፎችም የተጠቀሙባቸው መጻሕፍት ከግብጽ መጽሓፎች የተወሰዱ እንደኾኑ ማረጋገጥ ተችሏል። በጽሑፍ ሰፍረው ከሚገኙ አንዳንድአንድኣንድ መረጃዎችም በመመሥረት የጽሑፍ ፊደል በኢትዮጵያውያን የተጀመረ መኾኑን መገመት ይቻላል። የሥነ ፈለክ (Astronomy) ጥናትን የጀመሩት ኢትዮጵያውያን ስለመኾናቸው ማስረጃዎች ይናገራሉ። ሌሎች ሃገራት የሓውልትንና የግንባታ ሥነ ጥበብን የተማሩት በጥንት ኢትዮጵያውያን ነው። [https://www.zetobia.com/blog/%e1%89%a0%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%8c%80%e1%88%98%e1%88%a9-%e1%8b%8b%e1%8a%93-%e1%8b%8b%e1%8a%93-%e1%88%a5%e1%88%8d%e1%8c%a3%e1%8a%94%e1%8b%8e%e1%89%bd/] ኢትዮጵያ የሥልጣኔ ምንጭ ነች የሚሉም ኣሉ። [https://www.zetobia.com/blog/%e1%8b%a8%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%8b%a8%e1%88%a5%e1%88%8d%e1%8c%a3%e1%8a%94-%e1%88%9d%e1%8a%95%e1%8c%ad%e1%8a%90%e1%89%b5%e1%8d%a1-%e1%8a%a5%e1%8b%8d%e1%8a%90%e1%89%b5-4/]
የላቲን ኤቢሲዲ ካፒታል ፊደላት የግዕዙን ፩፪፫፬ የመሰሉት እኛ ከግሪኮቹ ወስደን ኣይደለም። [https://www.ethiopianorthodoxchurch.ca/sites/default/files/The%20Ethiopic%20Calendar%20-%20Dr.%20Aberra%20Molla%20.pdf] ብዙ የላቲን ቀለሞች ከግዕዙ የተወሰዱ መወሰዳቸውን ማረጋገጥ ይቻላል፡፡[http://www.goolgule.com/how-foreign-scholars-worked-so-hard-to-kill-geez-and-its-alphabets/]
 
===የግዕዝ ቍልፎች===
Anonymous user

Navigation menu