Jump to content

ከ«የማቴዎስ ወንጌል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

no edit summary
Content deleted Content added
No edit summary
Tag: 2017 source edit
No edit summary
Tag: 2017 source edit
መስመር፡ 1፦
{{infobox|abovestyle=background:#FFD300|above=የቅዱስ ማቴዎስ ወንጌል
[[File:Livre.png|70px]]

|image=[[File:Saint Matthew - Google Art Project (BQGT MiTdWZWLQ).jpg|thumb|275px|center]] |caption=|headerstyle=background:#FFD300|header1=[[:en:Matthew the Apostle|ሐዋርያው ማቴዎስ]]|headerstyle=background:#FFD300|header11=
|label2=የፀሐፊው ስም|data2=መጀመሪያ ሌዊ በኋላ ማቴዎስ|label3=የተወለደው|data3=በ፩ኛው ዓ.ም. በ[[ቀፈርናሆም]]  |label4=ሥራው|data4=መጀመሪያ የ[[ሮማ መንግሥት]] ግብር ሰብሳቢ በኋላ የ[[ኢየሱስ ክርስቶስ]] ደቀመዝሙር ፣ ሰባኪ ፣ ፀሐፊ |label5=የአባት ስም|data5=አልፍዮስ|label6= የታወቀ ቤ/ክርስቲያን|data6=[[:en:Salerno|ሳሌርኖ]]፣[[ጣሊያን]]|label6=ያረፈበት ቀን|data6=[[ኅዳር ፰]] ሂራፖሊስ አካባቢ ወይም [[ኢትዮጵያ]]|label8=በዓለ ንግሥና ምልክት|data8=[[ኅዳር ፰]]
[[File:Kápolnásnyék pulpit Matthew.jpg|88px]]|label9=የሚከበረው|data9=በመላው [[ክርስትና]] ሃይማኖት ተከታይ |label10=የጻፈው [[ወንጌል]]|data10=፳፰ ምዕራፍ|data12=
← '''[[መጽሐፈ ሄኖክ]]'''

'''[[የማርቆስ ወንጌል]]''' →
|captionstyle=|header5=}}'''የጌታችን የ[[ኢየሱስ ክርስቶስ]] ወንጌል ቅዱስ ማቴዎስ እንደ ጻፈው''' ። ከአራቱ ወንጌላት አንደኛው ነው። በ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] [[አዲስ ኪዳን]] ውስጥ ከሁሉ በፊት ይገኛል። በዕብራይስጥና በአርማይስጥ ቋንቋ ማቴዎስ ማለት ሀብተ አምላክ ወይም የአምላክ ስጦታ ማለት እንደሆነ ይነገራል ። በአሥራ ሁለቱ ሐዋርያት የስም ዝርዝር ውስጥ በሁለተኛውና በሦስተኛው ማለትም በማርቆስና በሉቃስ ወንጌል በተራ ቁጥር ሰባተኛ ሲሆን ስሙም ማቴዎስ በመባል ተመዝግቦአል (ማር.፫:፲፮-፲፱ ፡ ሉቃ.፮:፲፬-፲፮) ።

ራሱ በጻፈው ወንጌልና በሐዋርያት ሥራ ደግሞ በተራ ቁጥር ስምንተኛ ሆኖ ማቴዎስ በመባል ተመዝግቦአል (ማቴ.፲: ፪-፬ ፡ የሐ.ሥ.፩-፲፫) ሌዊ ለሐዋርያነት ከመመረጡ በፊት የተጠራበት ስሙ ሲሆን ማቴዎስ ደግሞ ለወንጌል አገልግሎት በሐዋርያነት ከተጠራ በኋላ የተጠራበት ስሙ ነው ።