ከ«ፍቅር እስከ መቃብር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
XXBlackburnXx (ውይይት | አስተዋጽኦ) አንድ ለውጥ 352589 ከ197.156.107.195 (ውይይት) ገለበጠ Tag: Undo |
No edit summary |
||
መስመር፡ 9፦ | መስመር፡ 9፦ | ||
{{መዋቅር}} |
{{መዋቅር}} |
||
[[ |
[[መብ: የኢትዮጵያ ሥነ-ጽሁፍ]] |
እትም በ11:23, 6 ኤፕሪል 2020
ፍቅር እስከ መቃብር በ፲፱፻፶፰ ዓ.ም.[1] በደራሲ ሀዲስ አለማየሁ የቀረበ ልብ ወለድ ሲሆን ሰብለ ወንጌል እና በዛብህ የሚባሉ የሁለት ገፀ ባህሪያን ፍቅርን ይተርካል።
ይህ ድርሰት ከሌሎች ልብወለድ ሥራዎች ለየት የሚያደርገው ደራሲው ዶ/ር ሀዲስ አለማየሁ በፊደል አጠቃቀም ላይ ለውጥ አድርገው በማቅረባቸው ነው። ይኸውም ለምሳሌ ያህል ሦስት «ሀ»ዎች፣ ሁለት «ሰ»ዎች፣ ሁለት «ኣ»ዎች የመሳሰሉትን እንደ አንድ ወይም የመጀመሪያውን ብቻ በመያዝ ነው። በተጨማሪም ጠብቀው በሚነገሩ ቃላት ላይ ከላይ አንድ ነጥብ በማስቀመጥ ይታወቃሉ።[1]ሀዲስ ኣለማየሁ በኢትዮጵያ ስነ-ፅሑፍ የራሳቸው ትልቅ አሻራ አኑረው ያለፉ አንጋፋ ደራሲ ናቸው።
ማጣቀሻ
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |