ከ«ኣበራ ሞላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
219 bytes added ፣ ከ1 ዓመት በፊት
no edit summary
'''ዶ/ር ኣበራ ሞላ''' ([[መጋቢት ፳፬]] ቀን [[1940|፲፱፻፵]] ዓ.ም.) [[ሸዋ]] ጠቅላይ ግዛት፣ መናገሻ ኣውራጃ፣ ሰንዳፋ ከተማ የተወለዱ ኮምፕዩተሮችና የእጅ ስልኮች በግዕዝ ፊደል እንዲጽፉ የፈጠሩ [[ኢትዮጵያ]]ዊ ሳይንቲስት ናቸው።
 
ዶክተር ኣበራ ሞላ የታወቁባቸው ዋናዎቹ ጉዳዮች የሚከተሉት ናቸው። የመድንን ማነስ በማስወገድ ከዓለም የ[[እንስሳት]] ሓኪሞች ኣንዱ ታዋቂ ምሁር፣ የ[[ግዕዝ]] ፊደልንና ሥነ ጽሑፍ በኮምፕዩተርና የእጅ ስልክ ውስጥ በኣለውም መጠቀም እንዲቻል የኣደረጉ ሰባት የዩናይትድ እስቴትስና ኢትዮጵያ ፓተንቶች ብቻቸውን የኣሏቸው የግኝት ሊቅና የኣክሱም ሓውልት ከሮም ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለስ ጣልያንን በማስፈራራት ወሳኙን እርምጃ የወሰዱ ኣርበኛ ናቸው። [https://web.archive.org/web/20160517002951/http://www.ethiopianstories.com/component/content/article/55-science-a-technology/125-dr-abera-molla/] [http://ethiopianamericanforum.com/index.php?view=article&id=671:december-30-2013&tmpl=component&print=1&page=] [http://ehsna.org/dr-aberra-molla2017-honoree-of-the-ethiopian-heritage-society-in-north-america-press-release/] [https://ethsat.com/2018/05/esat-tikuret-minalachew-simachew-with-dr-abera-mola/] [http://enacademic.com/dic.nsf/enwiki/7349877] [https://www.satenaw.com/amharic/wp-content/uploads/2017/11/facts-about-geez.pdf] [https://www.sbs.com.au/yourlanguage/amharic/en/audiotrack/life-and-legacy-dr-aberra-molla-pt-2] [https://www.dw.com/am/%E1%8B%A8%E1%8C%8D%E1%8A%A5%E1%8B%9D-%E1%8D%8A%E1%8B%B0%E1%88%8B%E1%89%B5%E1%8A%93-%E1%88%A5%E1%88%8D%E1%8C%A3%E1%8A%94/a-19199680] [https://www.youtube.com/watch?v=3IlHQfmr2H0&feature=youtu.be] [https://www.facebook.com/watch/?v=386895698538690] [https://mereja.com/amharic/v2/109994] [https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8B%B0%E1%89%A5:%E1%88%B3%E1%8B%AD%E1%8A%95%E1%89%B2%E1%88%B5%E1%89%B6%E1%89%BD] [https://www.congress.gov/crec/2018/08/24/modified/CREC-2018-08-24-pt1-PgE1177-3.htm] [http://web.archive.org/web/20060516083455/http://www.ethiopic.com/unicode/Ethiopic%20Computerization.htm] [https://www.facebook.com/notes/403555123037729/] [http://patft.uspto.gov/netacgi/nph-Parser?Sect1=PTO2&Sect2=HITOFF&p=1&u=%2Fnetahtml%2FPTO%2Fsearch-bool.html&r=1&f=G&l=50&co1=AND&d=PTXT&s1=Aberra&s2=Molla&OS=Aberra+AND+Molla&RS=Aberra+AND+Molla] [https://enacademic.com/dic.nsf/enwiki/7349877] ዶክተሩ የ[[ግዕዝ ኣልቦ]] ኣኃዝ ቀለሞችና የግዕዝ ኣሥር ቤት ኣኃዛዊ ቍጥሮች ፈጣሪም ናቸው። [https://archive.is/70jeg] [https://www.facebook.com/notes/geezedit/ethiopic-numeral-names/408836065842968] [https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8B%B0%E1%89%A5:%E1%88%B3%E1%8B%AD%E1%8A%95%E1%89%B2%E1%88%B5%E1%89%B6%E1%89%BD]የግዕዝ ፊደል ሳይቆራረጥ፣ ሳይቀነስና ሳይበላለጥ ዩኒኮድ እንዲገባ የሰጡና ለመብቱ የተሟገቱለት አሸናፊ ናቸው። [https://archive.is/TAkpt]፣ [https://archive.is/xCezH] ዶ/ር ኣበራ ሞላ ከታዋቂ የዓለም ሳይንቲስቶች ኣንዱ ናቸው። [https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%98%E1%8B%B0%E1%89%A5:%E1%88%B3%E1%8B%AD%E1%8A%95%E1%89%B2%E1%88%B5%E1%89%B6%E1%89%BD]
===ግዕዝ በኮምፕዩተር===
ዶ/ር አበራ በ[[ኮምፕዩተር]] [[ግዕዝ]] ፊደልን መጠቀም እንዲቻል ያደረጉ ምሁር ናቸው። ይሀንንም ያደረጉት የዓማርኛውን የጽሕፈት መሣሪያ (ታይፕራይተር) ለሚያውቁት ቀላል እንዲሆን በ“a”፣ “b”፣ “c”፣ “d” ምትክ “ሀ”፣ “ጠ”፣ “ሸ”፣ “ዘ” እና [[እንግሊዝኛ]] ለሚያውቁ በ“A”፣ “B”፣ “C”፣ “D” ምትክ “አ”፣ “በ”፣ “ቸ”፣ “ደ” ቀለሞችን በመመደብ ዓይነት ሠላሳ ሰባቱን የግዕዝ ቤት ኆኄያት ለ፴፯ የኮምፕዩተር መርገጫዎች ስሞችም በማድረግ ነበር። ስምንቱን የፊደል ቤቶች ወይም እንዚራን ስምንት ፎንቶች ላይ በተኗቸው። በእዚህ ዘዴ በእጅ ጽሑፍና ማተሚያ ቤቶች ብቻ ይታተሙ የነበሩት የግዕዝ (Ethiopic) ፊደላት ለመጀመሪያ ጊዜ በኮምፕዩተር ተከተቡ። እ.ኤ.ኣ. በ1982 ከባለቤታቸው ወንድሞች ኣንዱ የሆነው ግሩም ከተማ ድህረ-ምረቃ ከሚማርበት ዴንቨር ዩኒቨርሲቲ መጥቶ ፊደል መሥሪያ ስለተለቀቀ ከኣንድ ዓረብ ጓደኛዬ ጋር ፊደሉን ለመሥራት ስንታገል ዋልን ብሎ ለዶ/ር ኣበራ ቢነግር ለዓማርኛ ፊደል ያላቸውን የልጅነት ፍቅር ቀስቅሶባቸው ፊደል መሥራት ከቻልክ ለምን የዓማርኛውን ኣትሞክርም ኣሉት። ሃያ ሰባት 27 የዓረብ ቀለሞችን በሚያስሠራው መሥራትን በመቶዎች የሚቆጠሩትን ፊደሎቻችንን መሥራት ኣንድ ኣይደለም ከተባባሉ በኋላ ወደፊት በዓማርኛ የሚሠራ ኮምፕዩተር እስኪሠራ ሺዎች ለእንግሊዝኛ የተሠሩን ፕሮግራሞችን ኢትዮጵያውያን እንድንጠቀምባቸው ቃላት ማተሚያዎችን በኣማራጭነት ማቅረብ እንዲቻል ዶክተሩ ኣብሻ የሚባለውን ኩባንያ ኣቋቋሙ። ፊደል መሥራት በመጀመር እ.ኤ.ኣ. በ1983 በተለቀቀ ፍላጎታቸውን ኣሟሉ። መጀመሪያ መሥራት የሚቻለውም የኣማርኛ ታይፕራይተር ዓይነቱን ቅጥልጥል ፊደል እንደኣማርኛው ታይፕራይተር በኣንድ የላቲን
Anonymous user

Navigation menu