ከ«ግብፅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
4 bytes added ፣ ከ2 ወራት በፊት
(የ197.39.196.7ን ለውጦች ወደ PlanespotterA320 እትም መለሰ።)
Tags: Android app edit Mobile app edit በንፋስ ስልክ
ግብፅ በሰሜን ከ[[ሜዴቴራኒያን ባሕር]] በምሥራቅ ከ[[ቀይ ባሕር]]፤ በደቡብ ከ[[ኖብያ]]፤ በምዕራብ ከምድረ በዳው አገር ይዋሰናል። [[ነጭ አባይ]] በግብፅ መካከል ያደርግና ከደቡብ ወደ ምሥራቅ ይሄዳል። የአባይ ወንዝ የሚሞላው በዓመት አንድ ጊዜ ብቻ ነው። በግብፅ የሚዘንበው አንድ አንድ ጊዜ ብቻ ስለ ሆነ ግብፅ በአባይ ለምቶ ይኖራል።
 
[[]]== ታሪክ ==
=== ጥንታውያን የግብጽ ባለሥልጣኖች ===
በ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] መሠረት ከ[[ማየ አይኅ]] ቀጥሎ መጀመሪያ የአፍሪካ ሕዝብ የ[[ኖኅ]] ልጅ የ[[ካም]] ዘሮች ናቸው፤ ይህ አገር [[ሰናዖር]] ለሚሉት ቅርብ ስለ ነበር [[የባብል ግንብ]] ከተሠራ በኋላ ከዚህ ተነስተው ወደ ግብፅ ወረዱ።

Navigation menu