ከ«ባክቴሪያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
578 bytes added ፣ ከ1 ዓመት በፊት
no edit summary
(Removing Link FA template (handled by wikidata))
No edit summary
[[ስዕል:EscherichiaColi NIAID.jpg|'''ባክቴሪያ''' በኤሌክትሮን አጉሊ መነፅር ሲታይ|thumbnail|350px|right]]
ባክቴሪያዎች ቅድመኑክለሳውያን (''prokaryote microorganisms) ናቸው። ቅድመኑክለሳውያን'' ማለትም ፦ ኑክለስና ሌሎች በክርታስ የተሸፈኑ ክፍለ ህዋሳት የሌሏቸው መሆናቸው ከአርኬአዎች ጋር ያመሳስላቸዋል። እንደ [[ታዮማርጋሪታ ናሚቢየንሲስ]] እጅግ በጣም ጥቂት ወጣ ያሉ ዝርያዎች በስተቀር ባክቴሪያዎች በሙሉ ያለ ማይክሮስኮፕ የማይታዩ ደቂቅ ዘአካላት ናቸው።<ref>Schulz, H.; Jorgensen, B. (2001). "Big bacteria". ''Annu Rev Microbiol''. '''55''': 105–37. doi:10.1146/annurev.micro.55.1.105. <nowiki>PMID 11544351</nowiki></ref>
'''ባክቴሪያዎች''' ትልቅ የባለ አንድ [[ህዋስ]] ሁነው ጎደሎ ህዋሳት ወይም ''prokaryote microorganisms'' የሚባሉት ስብስብ ናቸው።
 
== ይዩ ==
* [[ፈንገስ]]
 
=== ዋቢ ምንጭ ===
{{መዋቅር}}
 

Navigation menu