ከ«የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፯» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
Added links
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
(Added links)
Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit iOS app edit
|abovestyle=background:#BCD4E6
|above=
የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፯

|image=[[ስዕል:ሥጋወ ደሙ.jpeg]]
[[File:Livre.png|88px]]

ዘቅዱስ ሕርያቆስ

፴፯ ፤   ድንግል ሆይ በኃጢያት ፍትወት የተፀነስሽ አይደለም በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ ።

፴፰ ፤   ድንግል ሆይ
አንገታቸውን እንደሚያገዝፉ እንደ ዕብራውያን ሴቶች ልጆች በዋዛ ያደግሽ አይደለም በንጽሕና በቅድስና በቤተ መቅደስ ኖርሽ እንጂ ።

፴፱ ፤   ድንግል ሆይ ምድራዊ ኅብስትን የተመገብሽ አይደለሽም ከሰማየ ሰማያት የበሰለ ሰማያዊ ኅብስትን ነው እንጂ ።

፵ ፤   ድንግል ሆይ ምድራዊ መጠጥን የጠጣሽ አይደለም ከሰማየ ሰማያት የተቀዳ ሰማያዊ መጠጥን ነው እንጂ ።

፵፩ ፤   ድንግል ሆይ ከአንቺ አስቀድሞ ከአንቺም በኋላ እንዳሉ ሴቶች እድፍ የምታውቂ አይደለሽም በንጽሕና በቅድስና ያጌጥሽ ነሽ እንጂ ።

፵፪ ፤   ድንግል ሆይ የሚያታልሉ ጎልማሶች ያረጋጉሽ አይደለሽም የሰማይ መላእክት ጎበኙሽ እንጂ ። እንደተነገረ ካህናትና የካህናት አለቆች አመሰገኑሽ እንጂ ።

፵፫ ፤   ድንግል ሆይ ለዮሴፍ የታጨሽ ለመገናኘት አይደለም ንጹሕ ሆኖ ሊጠብቅሽ ነው እንጂ ። እንዲሁ ስለሆነ ።

፵፬ ፤ እርሱ ቅሉ   እግዚአብሔር አብ ንጽሕናሽን ባየ ጊዜ ስሙ ገብርኤል የሚባል ብርሃናዊ መልአኩን ወደ አንቺ ላከ ።   መንፈስ ቅዱስ በላይሽ ይመጣል የልዑል ኃይልም ይጋርድልሻል አለሽ ።

←[[የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፮|ወደ ገፅ ፮]]

Navigation menu