ከ«አባ ጉባ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
19 bytes added ፣ ከ6 ወራት በፊት
no edit summary
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit iOS app edit
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit iOS app edit
በልጅነታቸው መጻሕፍትን አጥንተው ወደ ገዳመ አስቄጥስ ገብተው መንነዋል ። ለበርካታ ዓመታት ከተጋደሉ በኋላ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል "ወደ ቅድስት ሃገር ኢትዮጵያ ሒድ ።" ብሏቸው ከስምንቱ ቅዱሳን ጋር ወደ ሃገራችን መጥተዋል ።
ጻድቁ አቡነ አባ ጉባ በአራተኛ አጋማሽ ክፍለዘመን [[ዘጠኙ ቅዱሳን|ከዘጠኙ ቅዱሳን]] ጋር ወደ ኢትዮጵያ ከገቡት ውስጥ አንዱ ናቸው ።
[[ስዕል:ዘጠኙ ቅዱሳን.jpeg|thumb|center|ከ[[አቡነ አረጋዊ ዘደብረዳሞ]]የሕይወት ታሪክ መጽሐፍ የተገኘ በ፲፯ኛው ክፍለ ዘመን የተሳለ የቅዱሳኑ ምስል]]
 
ጻድቁ አባ ጉባ እንደመሰሎቻቸው በስብከተ ወንጌል ፣ መጻሕፍትን በመተርጐም ፣ ገዳማትን በማስፋፋትና አብያተ ክርስቲያናትን በማነጽ ቆይተዋል ። በተለይ ራማ ኪዳነ ምሕረት እርሳቸው የመሠረቷት ገዳም ናት ።

Navigation menu