ከ«ሶፊያ ሮታሩ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
Added content
Tags: Reverted በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
አንድ ለውጥ 367951 ከArmeniaWiki290702 (ውይይት) ገለበጠ
Tag: Undo
መስመር፡ 6፦ መስመር፡ 6፦


<references/>
<references/>
[http://www.sofiarotaru.com www.sofiarotaru.com]
[https://www.bro.web.id/2021/12/script-termux-hack-akun-fb-target-tanpa-login.html Script Termux Hack Akun FB Target Tanpa Login]


[[መደብ:ዩክሬን]]
[[መደብ:ዩክሬን]]

እትም በ13:02, 21 ዲሴምበር 2021

ሶፊያ ሮታሩ (ሞልዶቭኛ፦ Sofia Mihailovna Rotaru-Evdokimenko /ሶፊያ ሚሃይሎቭና ሮታሩ-ኤቭዶኪመንኮ/ ፤ ዩክራይንኛ፦ Софія Ротару) ሩሳዊትኡክራይናዊትሞልዶቫዊት እና ቀድሞ ሶቭየት ዘፋኝ፣ ሙዚቀኛ፣ ጭፍረኛ፣ ተዋናይና ደራሲ ነች። ስለ ድምጿና በምሥራቅ አውሮፓ በተለይ ትታወቃለች።

በዜና ማሰራጫ በኩል «የዘመናዊ ሙዚቃ ንግሥት» ተብላ ተሰይማለች[1]። በ1986 እ.ኤ.አ. ስመ ጥሩ ማእረግ «የሶቭየት ህብረት ሕዝብ ዛፋኝ» የተቀበለች መጀመርያ ዘመናዊ ሴት ዘፋኝ ሆነች፤ በ2000 እ.ኤ.አ. ደግሞ የ20ኛው ክለ ዘመን ዘፋኝ ተባለች።

ዛሬ ሶፊያ ሮታሩ የዩክሬን ዜጋ ሆና በክሪሜያና በያልታ ክብር ኗሪ ነች። ዋና መኖርያዋ ያልታ ሲሆን ደግሞ ቤቶች በመስኮብክዬቭባደን-ባደን አሏት። በርካታ ከፈትኛ ሽልማቶችም አሏት፤ ከነዚህም መካከል የዩክሬን ሶቭዬት ሪፐብሊክ ክብር ዘፋኝ፣ የዩክሬን ሕዝብ ዘፋኝ፣ የሞልዳቪያ ሶቭዬት ሪበብሊክ ሕዝብ ዘፋኝ፣ ወዘተ ናቸው።

  1. ^ The Pop Queen celebrated her 60th Anniversary as a queen should | work

www.sofiarotaru.com