ከ«ኖርማንኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
robot Adding: simple:Norman language
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''ኖርማንኛ''' ('''Normand''') በስሜን [[ፈረንሳይ]] የሚናገር የ[[ፈረንሳይኛ]] ቀበሌኛ ነው።
'''ኖርማንኛ''' ('''Normand''') በስሜን [[ፈረንሳይ]] የሚናገር የ[[ፈረንሳይኛ]] ቀበሌኛ ነው።

ቀበሌኛው ከፈረንሳይኛ የተነሣ ከ[[ኖርዌ]] በ[[10ኛ ክፍለ-ዘመን]] በወረሩት ወገኖች መካከል ነበር። ስለዚህ ብዙ የ[[ኖርስ]] ቃላት ወደ ፈረንሳይኛቸው ገቡ። ይህ ቀበሌኛ ደግሞ ከ[[11ኛ ክፍለ-ዘመን]] በኋላ በ[[እንግሊዝኛ]] ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ አደረገ።


{{መዋቅር}}
{{መዋቅር}}

እትም በ20:00, 29 ኤፕሪል 2007

ኖርማንኛ (Normand) በስሜን ፈረንሳይ የሚናገር የፈረንሳይኛ ቀበሌኛ ነው።

ቀበሌኛው ከፈረንሳይኛ የተነሣ ከኖርዌ10ኛ ክፍለ-ዘመን በወረሩት ወገኖች መካከል ነበር። ስለዚህ ብዙ የኖርስ ቃላት ወደ ፈረንሳይኛቸው ገቡ። ይህ ቀበሌኛ ደግሞ ከ11ኛ ክፍለ-ዘመን በኋላ በእንግሊዝኛ ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ አደረገ።


Wikipedia
Wikipedia