ከ«ጳውሎስ ኞኞ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
foto added
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
{{መዋቅር}}
{{መዋቅር}}
[[Image:Paulos_GnoGno.jpg]]
[[Image:Paulos_GnoGno.jpg|thumb|300px|አቶ ጳውሎስ ኞኞ]]

አቶ ጳውሎስ "የጌታችው ሚስቶች" በሚል ርዕስ ያሳተሟትን መጽሐፍ፤ "ከታተመችበት ወር አንሥቶ ላንድ ዓመት የመጽሐፌ መብት የግሌ ነው፡ ከአንድ ዓመት በኋል መብቱ የማንኛውም ኢትዮጵያዊ ይሁን፡ ከወሰንኩት ጊዜ በኋላ አሳትሞ ለመሸጥ የፈለገ ሁሉ ከድርሰቴ ሳይቀንስም ሆነ ሳይጨምር ሊያራባው ይችላል። ስሜን ሳይሰርዝ "አሳታሚውን እገሌ" ብሎ ማንም ኢትዮጵያዊ ከፈለገ እንዲያራባት የደራሲነት መብቴን ልቅቄአለሁ፡ አሳታሚው የግሉን የመግቢያ ሐተታ በስሙ ቢጽፍ እኔም ሆንኩ ወራሼ አንቃወምም።" ብለዋል
==ጥቅስ==
ስለጸሐፊነት ባህሪያቸው ደግሞ ሲጽፉ፦ " "ይምሰል አይምሰል የጠይብ እጅ ከከሰል" እንደሚባለው እጄ እንደልማድ ሆኖበት መሞጫጨርን ይወዳል፡ ያን ሟጫራዬን ደግሜ ካነበብኩ ቀድጄ መጣል ነው፤ ይሰለቸኛል፡ እጠለዋለሁ፡ ስለዚህ አንድ ጊዜ በማርቀቅ የጻፍኳትን እንድትታተም እፈርድባታለሁ። ምናልባት አባጣ ጎባጣ ሆኖ አላስኬድ የሚል ገደላገደል ቢያጋጥማችሁ በደምዳሜ እመር እያላችሁ አላፉት።" <references/>የጳውሎስ ኞኞ ስብስብ ሥራዎች፦ "ድብልቅልቅ" 2000 ዓ.ም.
[[Category:ጸሓፊዎች]]
[[Category:ጸሓፊዎች]]

እትም በ22:16, 18 ማርች 2008

አቶ ጳውሎስ ኞኞ

አቶ ጳውሎስ "የጌታችው ሚስቶች" በሚል ርዕስ ያሳተሟትን መጽሐፍ፤ "ከታተመችበት ወር አንሥቶ ላንድ ዓመት የመጽሐፌ መብት የግሌ ነው፡ ከአንድ ዓመት በኋል መብቱ የማንኛውም ኢትዮጵያዊ ይሁን፡ ከወሰንኩት ጊዜ በኋላ አሳትሞ ለመሸጥ የፈለገ ሁሉ ከድርሰቴ ሳይቀንስም ሆነ ሳይጨምር ሊያራባው ይችላል። ስሜን ሳይሰርዝ "አሳታሚውን እገሌ" ብሎ ማንም ኢትዮጵያዊ ከፈለገ እንዲያራባት የደራሲነት መብቴን ልቅቄአለሁ፡ አሳታሚው የግሉን የመግቢያ ሐተታ በስሙ ቢጽፍ እኔም ሆንኩ ወራሼ አንቃወምም።" ብለዋል

ጥቅስ

ስለጸሐፊነት ባህሪያቸው ደግሞ ሲጽፉ፦ " "ይምሰል አይምሰል የጠይብ እጅ ከከሰል" እንደሚባለው እጄ እንደልማድ ሆኖበት መሞጫጨርን ይወዳል፡ ያን ሟጫራዬን ደግሜ ካነበብኩ ቀድጄ መጣል ነው፤ ይሰለቸኛል፡ እጠለዋለሁ፡ ስለዚህ አንድ ጊዜ በማርቀቅ የጻፍኳትን እንድትታተም እፈርድባታለሁ። ምናልባት አባጣ ጎባጣ ሆኖ አላስኬድ የሚል ገደላገደል ቢያጋጥማችሁ በደምዳሜ እመር እያላችሁ አላፉት።" የጳውሎስ ኞኞ ስብስብ ሥራዎች፦ "ድብልቅልቅ" 2000 ዓ.ም.