ከ«ኢትዮ ሬይን ሜከርስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 6፦ መስመር፡ 6፦
[http://www.ethiorainmaker.com የኢትዮ ሬይን ሜከርስ ድረገጽ] (አማርኛ እና እንግሊዝኛ - Amharic & English)
[http://www.ethiorainmaker.com የኢትዮ ሬይን ሜከርስ ድረገጽ] (አማርኛ እና እንግሊዝኛ - Amharic & English)


[[Category:ኢትዮጵያ]]
{{መዋቅር}}
{{መዋቅር}}

እትም በ17:40, 30 ኖቬምበር 2005

ኢትዮ ሬይን ሜከርስ (Ethio Rain Maker) በኢትዮጵያ ውስጥ ዛፎች በመትከል ረሃብን ለመከልከል የተቋቋመ ቡድን ነው።

አሁን ወደ ምድረ በዳ መጥተው በወንድማማችነት ገነት ይሠራሉ። በድርቅ አፈር ውስጥ የሚተክሉት ዘር ታላቅ ደን ይሆናል፤ ምድሪቱ እንደገና በሙሉ እስክትሸፈን ድረስ ረጀም ዛፎች በዝተው አረንጓዴ ክንፎቻቸውን ይዘረጋሉ።

የውጭ መያያዣ

የኢትዮ ሬይን ሜከርስ ድረገጽ (አማርኛ እና እንግሊዝኛ - Amharic & English)