ከ«ቢን ላዲን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «አክራሪና ጽንፈኛ ስለሆነ ኢስላም ያልሆኑ ሃይማኖቶች ሁሉ ለማጥቃት ቆርጦ የተነሳ ነው። በመሆኑም በ...»
(No difference)

እትም በ07:07, 9 ጁላይ 2008

አክራሪና ጽንፈኛ ስለሆነ ኢስላም ያልሆኑ ሃይማኖቶች ሁሉ ለማጥቃት ቆርጦ የተነሳ ነው። በመሆኑም በዓለም ዙሪያ ሽብርተኞች መልምሎ ንጽሁሃን ሰዎች በግፍ በማስገደሉ የአሜሪካ መንግስት ቢቻል በሕይወት እንዲያዝ ካልሆነም በተገኘበት እንዲገደል ትዕዛዝ አስተላልፎአል። ቢን ላዲን ያለበትን ቦታ ለሚጠቁምም ሰው 25 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለመስጠት ቃል ተገብቶአል።