ከ«ኃይል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
typo
No edit summary
መስመር፡ 5፦ መስመር፡ 5፦
*በ[[ፊዚክስ]]፣ ኃይል ማለት በተወሰነ ግዜ ስንት ሥራ እንደሚፈጸም (ስንት ጉልበት ወደ ሥራ እንደሚቀየር) የሚያመልከት ቁጥር ነው። [[ዋት]] የዚህ ኅይል መስፈርያ ይባላል።
*በ[[ፊዚክስ]]፣ ኃይል ማለት በተወሰነ ግዜ ስንት ሥራ እንደሚፈጸም (ስንት ጉልበት ወደ ሥራ እንደሚቀየር) የሚያመልከት ቁጥር ነው። [[ዋት]] የዚህ ኅይል መስፈርያ ይባላል።
*በ[[ሰው ልጅ ጥናት]]፣ ኃይል ማለት አንድ ሰው ሌላውን ለማስገድድ ያለው ተጽእኖ ወይም ሥልጣን ማለት ነው።
*በ[[ሰው ልጅ ጥናት]]፣ ኃይል ማለት አንድ ሰው ሌላውን ለማስገድድ ያለው ተጽእኖ ወይም ሥልጣን ማለት ነው።
*በ[[ፖለቲከ]] ረገድ፣ ኃይል ማለት አንደ ሀገር ሌላውን ሲያስገድድ ነው። ይህ አይነት ኃይል ከሠራዊቱ ወይም ከሀብቱ ብዛት የሚወጣ ሊሆን ይችላል።
*በ[[ፖለቲከ]] ረገድ፣ ኃይል ማለት አንዱ ሀገር ሌላውን ሲያስገድድ ነው። ይህ አይነት ኃይል ከሠራዊቱ ወይም ከሀብቱ ብዛት የሚወጣ ሊሆን ይችላል።
**ሥራዊት እራሱም ኃይል ሊሰየም ሲችል በዚህ በኩል በ[[አየር ኃይል]]፣ [[መርከብ ኃይል]]፣ ወዘተ ተከፍሏል።
**ሥራዊት እራሱም ኃይል ሊሰየም ሲችል በዚህ በኩል በ[[አየር ኃይል]]፣ [[መርከብ ኃይል]]፣ ወዘተ ተከፍሏል።
*የመብራት ኃይል ወይም [[ኤሌክትሪክ]] - ይህ አይነት ኃይል ከ[[ኃይል ማመንጫ ጣቢያ]] የሚፈጠር ነው።
*የመብራት ኃይል ወይም [[ኤሌክትሪክ]] - ይህ አይነት ኃይል ከ[[ኃይል ማመንጫ ጣቢያ]] የሚፈጠር ነው።

እትም በ19:42, 12 ጁላይ 2008

ኃይል የተለያዩ ትርጉሞች አሉት። በጠቅላላው «ለውጥ የማስካሂድ ማንኛውም ችሎታ» ማለት ነው።

  • ፊዚክስ፣ ኃይል ማለት በተወሰነ ግዜ ስንት ሥራ እንደሚፈጸም (ስንት ጉልበት ወደ ሥራ እንደሚቀየር) የሚያመልከት ቁጥር ነው። ዋት የዚህ ኅይል መስፈርያ ይባላል።
  • ሰው ልጅ ጥናት፣ ኃይል ማለት አንድ ሰው ሌላውን ለማስገድድ ያለው ተጽእኖ ወይም ሥልጣን ማለት ነው።
  • ፖለቲከ ረገድ፣ ኃይል ማለት አንዱ ሀገር ሌላውን ሲያስገድድ ነው። ይህ አይነት ኃይል ከሠራዊቱ ወይም ከሀብቱ ብዛት የሚወጣ ሊሆን ይችላል።
  • የመብራት ኃይል ወይም ኤሌክትሪክ - ይህ አይነት ኃይል ከኃይል ማመንጫ ጣቢያ የሚፈጠር ነው።
  • መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የእግዚአብሔር ኃይል ወይም ሥልጣን በብዛት ይጠቀሣል ለምሳሌ መክብብ 8፡8፣ 1 ሳም. 2፡4፣ መዝሙር 61፡11።