ከ«ኃይል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 10፦ መስመር፡ 10፦
*በ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] ውስጥ የ[[እግዚአብሔር]] ኃይል ወይም ሥልጣን በብዛት ይጠቀሣል ለምሳሌ መክብብ 8፡8፣ 1 ሳም. 2፡4፣ መዝሙር 61፡11።
*በ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] ውስጥ የ[[እግዚአብሔር]] ኃይል ወይም ሥልጣን በብዛት ይጠቀሣል ለምሳሌ መክብብ 8፡8፣ 1 ሳም. 2፡4፣ መዝሙር 61፡11።
[[ca:Potència]]
[[de:Power (Begriffsklärung)]]
[[de:Power (Begriffsklärung)]]
[[en:Power]]
[[en:Power]]
[[es:Poder]]
[[es:Poder]]
[[fr:Puissance]]
[[it:Potenza]]
[[lt:Galia]]
[[lt:Galia]]
[[ja:パワー]]
[[ja:パワー]]
[[ko:파워]]
[[ko:파워]]
[[ms:Kuasa]]
[[nl:Macht]]
[[nl:Macht]]
[[pt:Poder (desambiguação)]]
[[pt:Poder (desambiguação)]]

እትም በ02:03, 13 ጁላይ 2008


ኃይል የተለያዩ ትርጉሞች አሉት። በጠቅላላው «ለውጥ የማስካሂድ ማንኛውም ችሎታ» ማለት ነው።

  • ፊዚክስ፣ ኃይል ማለት በተወሰነ ግዜ ስንት ሥራ እንደሚፈጸም (ስንት ጉልበት ወደ ሥራ እንደሚቀየር) የሚያመልከት ቁጥር ነው። ዋት የዚህ ኅይል መስፈርያ ይባላል።
  • ሰው ልጅ ጥናት፣ ኃይል ማለት አንድ ሰው ሌላውን ለማስገድድ ያለው ተጽእኖ ወይም ሥልጣን ማለት ነው።
  • ፖለቲከ ረገድ፣ ኃይል ማለት አንዱ ሀገር ሌላውን ሲያስገድድ ነው። ይህ አይነት ኃይል ከሠራዊቱ ወይም ከሀብቱ ብዛት የሚወጣ ሊሆን ይችላል።
  • የመብራት ኃይል ወይም ኤሌክትሪክ - ይህ አይነት ኃይል ከኃይል ማመንጫ ጣቢያ የሚፈጠር ነው።
  • መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የእግዚአብሔር ኃይል ወይም ሥልጣን በብዛት ይጠቀሣል ለምሳሌ መክብብ 8፡8፣ 1 ሳም. 2፡4፣ መዝሙር 61፡11።