ሐምሌ ፳፩

ከውክፔዲያ
(ከሐምሌ 21 የተዛወረ)

ሐምሌ ፳፩ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፳፩ኛው ቀን ሲሆን የክረምት ወቅት ፳፮ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፵፭ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፵፬ቀናት ይቀራሉ።


ታሪካዊ ማስታወሻዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ፲፱፻፰ ዓ/ም - ልጅ ኢያሱ ዓርብ በሌሊት ከአዲስ አበባ ተነሥተው በምድር ባቡር ድሬ ዳዋ ገቡ። የእንግሊዝ ዋና መላክተኛ ሚኒስትር ዊልፍሬድ ተሲገር ወደሎንዶን በላከው ምስጢራዊ ደብዳቤ ላይ ከልጅ ኢያሱ ጋር ራስ ልዑል ሰገድ እና ደጃዝማች ባልቻ ከሌሎች ተከታዮች ጋር አቃቂ ባቡር ጣቢያ ቅዳሜ ጧት ተሳፈሩ ብሏል። ልጅ ኢያሱ፤ በወቅቱ አላወቁትም እንጂ፣ ርዕሰ ከተማዋን ለመጨረሻ ጊዜ ያዩዋትም በዚህ ዕለት ሲሆን እዚያው ሐረርጌ ውስጥ እያሉ በመጪው መስከረምመስቀል ዕለት ከሥልጣናቸው ተሻሩ።


ልደት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዕለተ ሞት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 31/1118 - ETHIOPIA: ANNUAL REVIEW FOR 1971
  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1829 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ