Jump to content

ሐረግ (ስዋሰው)

ከውክፔዲያ
(ከሐረግ የተዛወረ)
ሐረግ ወዲህ ይመራል። ስለ ተክሉ ለመረዳት፣ ሓረግን ይዩ።

ሐረግ የሁለት እና ከዚያ በላይ ቃላት ስብስብ ሲሆን ይዘቱ ወይም ትርጉሙ በጅምር የቀረ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ጅምር ዓረፍተ-ነገር ማለት ይቻላል። እንደ ቃላት ሁሉ በሐረግም ላይ የሠዋሰው ባለሙያዎች አለመግባባት ይታያል። ይህም ሉሆን የቻለው አንዳንድ ቃላት ካላቸው ትርጉም እና ቅጥያዎች አንፃር የሐረግ ቅርፅ ይይዛሉ።