ህንዳዊ-ኢራናዊ ቋንቋዎች
Appearance
(ከሕንዳዊ-ኢራናዊ የተዛወረ)
ህንዳዊ-ኢራናዊ ቋንቋዎች አንድ የሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቅርንጫፍ ናቸው።
እነዚህ ቋንቋዎች ሁሉ ከቅድመ-ህንዳዊ-ኢራናዊ ደረሱ።
የቅርንጫፉ ሦስት ክፍሎች ኢራናዊ ቋንቋዎች፣ አርያናዊ ቋንቋዎች እና ኑሪስታኒ ቋንቋዎች ናቸው።
- ኢራናዊ፦
- አርያናዊ (ህንዳዊ)፦