መግቢያ ሐተታ
|
ውክፔዲያ የተሟላ፣ ትክክለኛ እና፡ ነጻ መዝገበ ዕውቀትን በብዙ ቋንቋዎች የሚያቀርብ የትብብር ሥራ ውጤት ነው። ይህ የአማርኛው ውክፔዲያ ጥር 18 ቀን 1996 ዓመተ ምሕረት (27 January 2004 እ.ኤ.አ.) የተጀመረ ሲሆን አሁን 15,375፡ ጽሑፎችን፡ አካቶ ይዟል።
ውክፔዲያ የጋራ ነው። ማንም ሰው ለዚህ መዝገበ ዕውቀት ኣስተዋጽዖ ሊያደርግ ይችላል። አባልነት ለመግባት ዕላይ በስተቀኝ «መግቢያ» የሚለውን ተጭነው ይችላሉ። ጽሑፍ ለማቅረብ ወይም በአርትዖት ሥራ ለመሳተፍ ዘዴው በጣም ቀላል ነው ፤ ከላይ «መልመጃ» የሚለውን አፅቅ ይጫኑ። አንባቢያን ባላቸው ማናቸውም አይነት ዕውቀት ሁሉ ቢሳተፉ ለመዝገበ እውቀቱ ማደግ አስተዋጽዖ ያደርጋሉ። ይጻፉ! ይሳተፉ!
የዕለቱ ምርጥ ምስል
የዕለቱ ምርጥ ምስል
|
|
ይህን ያውቁ ኖሯል?
ይህን ያውቁ ኖሯል?
- የሰው ልጅ ፀጉር ዘለላ ሳይበጠስ እስከ 3 ኪሎግራም ማንጠልጠል ይችላል።
- ሴቶች ከወንዶች ሁልት እጥፍ ጊዜ ዓይናቸው ተከፍቶ ይከደናል።
- የሰው ልጅ ሳይንገዳገድ ለመቆም 300 ጡንቻወችን አንድ ላይ ማሰራት አለበት።
- በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ቲያትር ቤት የሃገር ፍቅር ቴአትር ሲሆን የተመሰረተው በ1927 የሃገር ፍቅር ማህበር በሚል ስም ነበር።
- ለመጀመሪያ ጊዜ በምንሊክ መልክ ታትመው የወጡት ገንዘቦች ስራ ላይ የዋሉት በ1886 ዓ/ም ነበር።
|
[[|]]
|
[[[:መለጠፊያ:Fullurl:]] ቀይር]
|
|
|
|
|
የዕለቱ ፅሑፍ
የዕለቱ ፅሑፍ
[[[:መለጠፊያ:Fullurl:]] ቀይር]
ቢግ ማክ የሃምበርገር ዓይነት ሲሆን በፈጣን ምግብ ቤቱ ማክዶናልድስ የሚሸጥ ነው። ሃምበርገሩ ለመጀመሪያ ጊዜ የተፈጠረው በ1960 ዓ.ም. በአሜሪካኑ ጅም ዴልጋቲ ነበር። ሁለት የተፈጨ የበሬ ስጋ ክቦችን፣ ሰላጣ ቅጠል፣ ዓይብ፣ ሽንኩርት፣ ፒክልስ እና ሶስት የሰሊጥ ጠፍጣፋ ዳቦዎችን ከማዋዣ የቢግ ማክ ሶስ (መረቅ) ጋር ይይዛል።
ቢግ ማክ በኣሁኑ ዘመን በአለም ዓቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተዎዳጅነትን በማግኘቱ ዘ ኢኮኖሚስት የተሰኘው የሥነ ንዋይ ጋዜጣ በያመቱ ቢግ ማክ ኤንዴክስ የተባለ መረጃ ያትማል። ቢግ ማክ በያገሩ የሚሸጥበትን ዋጋ በማዎዳደር፣ የየአገሩን የኑሮ ውድነት ለማነጻጻር ይጠቀምበታል።
|
[[|]]
ይጠይቁ፣ ይሳተፉ !!!
ይጠይቁ፣ ይሳተፉ !!!
[[[:መለጠፊያ:Fullurl:]] ቀይር]
ስለ ምን ለማወቅ ይፈልጉ ነበር? በዚህ ያቅርቡ።ቀልዶችን እዚህ ላይ ይጨምሩ!
can't see the Amharic font?
Click here to download the Amharic Unicode.
|
[[|]]
|
|
የሥራ እህቶች
የሥራ እህቶች
[[[:መለጠፊያ:Fullurl:]] ቀይር]
|}