መለጠፊያ:ተካ

ከውክፔዲያ



የዚህ መለጠፊያ አጠቃቀም [ለማየት]

ተካ የሚለው መለጠፊያ ሥነ ጽሑፍን ለማቃለልና ጊዜ ለመቆጠብ የሚረዳ መሳሪያ ነው። ሁለት ጥቅሞች አሉት፦

1. አንድ አንድ ጽንሰ ሐሳቦች በእንግሊዝኛ ስማቸው ይታወቁና በአማርኛ ምን እንዲባሉ ላይታወቅ ይችላል።

ለምሳሌ፦
Energy የአማርኛ ትርጉሙ ምንድን ነው ብለን ልንቸገር እንችላለን። ለዚህ ቃል ብሎ መዝገበ ቃላት ማገላበጡ ጊዜ አጥፊ ነው። ስለዚህ በቀላሉ
 {{ተካ|energy }} 
ብለን ስንጽፍ እዋናው ጽሑፍ ላይ አቅም
በሚል ተተክቶ እናገኛለን። 
ያስተውሉ፡ ምንግጊዜም small letter ይጠቀሙ።

2. አሰልቺና ተደጋጋሚ የሆኑ ጽሑፎችን ለማቃለል ይረዳል።

ለምሳሌ:
ዓፄ የሚለውን ቃል ለመጻፍ 5 ቁልፎችን መጫን ያስፈልጋል። ከዚያ በተረፈ ዓፄ ዘርአ ያዕቆብ (1426-1460) ብሎ ለመጻፍ ብዙ ስራ ይጠይቃል። ይህን ሁሉ ለማቃለል፣ በቀላሉ፦
 {{ተካ|ዘርአ ያእቆብ }}
ብለን ስንጽፍ እዋናው ጽሑፍ ላይ ዓፄ ዘርአ ያዕቆብ( 1426 - 1460)

በሚል ተተክቶ እናገኘዋለን።


መለጠፊያው ብዙ ቃላት ስሌሉት፣ አሰልቺና ተደጋጋሚ የሚመስለወን ሐረጎችና የአማርኛ ትርጉማቸው ብዙ የማይታወቁ ወይም አሻሚ የሚመስሉ ቃላትን እመለጠፊያው ይጨምሩ።