Jump to content

መለጠፊያ ውይይት:User am-4

Page contents not supported in other languages.
ርዕስ ጨምር
ከውክፔዲያ

የተደባለቀ አንቱታ

[ኮድ አርም]

"ይህች/ይህ" እና "የሚናገሩት" -አንቱታ- አብረው አይሄዱም። ጽሁፉን ለማሳጠር እና ስህተቶችን ለመቀነስ

እኚህ አባል አማርኛ የሚናገሩት የልደት ቋንቋ ያህል ነው ተብሎ ቢስተካከልስ?

ጥሩ ለውጥ መሰለኝ፣ የትም የስዋሰው ግድፋት ቢኖር በቀላሉ እንዲስተካከል ታቸላ! --ፈቃደ (ውይይት) 13:29, 11 July 2006 (UTC)