መረጃ ደህንነት አስተዳደር ስርዓት

ከውክፔዲያ

የመረጃ ደህንነት አስተዳደር ስርዓት (መደአስ) የመረጃ ቴክኖሎጂ ደህንነት ስጋቶችን የሚመለከቱ ፖሊሲዎች ስብስብ ነው።