መቀሌ 70 እንደርታ FC

ከውክፔዲያ

መቀሌ 70 እንደርታ FC (ትግርኛ : መ ከለሌ 70 እንደርታ ) በመቀሌ ኢትዮጵያ የሚገኝ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ክለብ ነው። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አባል ሲሆኑ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ከፍተኛ ዲቪዚዮን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውስጥ ይጫወታሉ። ክለቡ ከ2016-17 የውድድር ዘመን መጠናቀቅ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ማደጉ ይታወሳል። [1] በ2018/19 የውድ ድር ዘመን መቐለ 70 እንደርታ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ [2] ሻምፒዮን በመሆን በ2019 የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፎ ቢያደርግም በአንደኛው ዙር ውድድር ቀርቷል። [3]

በአሁኑ ወቅት ክለቡ በ2019/2020 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ [1] Archived ጃንዩዌሪ 27, 2021 at the Wayback Machine ግንባር ቀደም ቡድን ነው።

  1. ^ Tolesa, Dawit (July 22, 2017). "Jimma, Mekele, Welwalo earn EPL promotion". The Reporter Ethiopia. http://www.thereporterethiopia.com/content/jimma-mekele-welwalo-earn-epl-promotion. 
  2. ^ Berhanu, Markos (2019-07-07). "Mekelle 70 Enderta Wins Ethiopian Premier League Championship" (በen-US).
  3. ^ Berhanu, Markos (2019-08-25). "CAf Champions League: Mekelle 70 Enderta held to a draw by Cano Sport" (በen-US).