Jump to content

መንኮራኩር

ከውክፔዲያ
መንኮራኩር

መንኮራኩር (spaceship) ወደ ጠፈር ለመጓዝ የሚያገለግል ዘመናዊ ማሽን ነው። እነዚህ የማሽን ዓይነቶች ለተለያዩ ጥቅሞች ይውላሉ። ከነዚህም ጥቅሞች መካከል እንደ መገናኛመሬትን ለመቃኘት እንዲሁም የአየር ሁኔታ ትንበያ ለማዘጋጀት የሚሉት ይገኙበታል። የመጀመሪያው የጠፈር መንኮራኩር የተመነጠቀው እ.ኤ.አ በ1957 ጥቅምት 4 ነበር። ስምዋም ስፑትኒክ 1 ትባላለች።