መካከለኛ ዘመን

ከውክፔዲያ

መካከለኛው ዘመን በተለይ በአውሮፓ ታሪክ እንደሚወሰን ከ468 እስከ 1445 ዓም ድረስ ያህል ያለው ጊዜ ነው።

ይህም ከ468 ዓም ወይም ከሮሜ (ምዕራብ መንግሥት) ውድቀት ለኦዶዋከር ጀምሮ ማለት ነው። መጨረሻውም ቁስጥንጥንያኦቶማን ቱርኮች እስከ ወደቀበት ዓመት እስከ 1445 ዓም ድረስ ይቆጠራል።

በዚህ ዘመን አብዛኛዎች አለም ሉል ሳይሆን ለጥ ያለ እንደ ነበረች ያምኑ ነበር።