መውጫችንን ነዋ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

መውጫችንን ነዋ

(30) ቦታው የት እንደሆነ አላውቅም ብቻ ጣይቱ በእንጨት ደረጃ ወደ ፎቅ ይወጣሉ። ድሮ ያው ግልገል ሱሪ አልነበረም ፎቅ ሲወጡ አለቃ ደረጃው ስር ሆነው አንጋጥጠው የጣይቱን ምስጢር ያያሉ። ጣይቱም መለስ ብለው ወደታች ወደ አለቃ አዩና አለቃ «ምን እያዩ ነው?» ቢሏቸው። «መውጫችንን ነዋ» አሏቸው።