መጋቢት ፫
Appearance
መጋቢት ፫፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፹፫ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፷፰ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፹፫ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፹፪ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፷፩ ዓ/ም - የኤርትራ ነጻነት ግንባር ቡድን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ ፯መቶ፯ አየር ዠበብ ላይ ፍራንክፈርት አየር ማረፊያ ጣቢያ ላይ ቦምብ አፈነዱ።
- መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ፤ ዕለታዊ የታሪክ ድርጊት - “የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያው ፓትረያርክ (፲፱፻፶፩ ዓ/ም)
- (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/536 Annual Review of 1969
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |